Page 1 of 1

አሜሪካ በጀት ልትመታን ትችላለች: እና ተዘጋጅተናል?

Posted: 13 Oct 2021, 12:47
by Abaymado

በተለይ በትተለይ ደብረዘይት ያለው የአየር ኃይልሊመታ ይችላል:: በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፕሌኖች: ውድ የሆኑ መስራይዎች ምድር ስር ማረፍያ ቢሰራላቸው ጥሩ ነው::
ይህ ብች አይደለም ለማንኛውም ነገር መጠባበቅያ የምድር ቤቶች መገንባት አለባቸው::
ከዚህም ባለፈ ከፍተኛ ዝግጅት ሊደረግ ይገባል::