Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 961
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

TWEET: ጌቾ: 1000s OF ABIY'S SOLDIERS PERISHED|TDF በፍፁም አይደፈርም ተብሎ በራሽያ እንጂነሮች የተገነባውን የአምባሰል ተራራ ምሽግ ደረመሰው።ሰራዊቱ ወደ አፋር ሸሸ

Post by yaballo » 12 Oct 2021, 03:27

TWEET: ጌቾ: 1000S OF COL. FUGA'S SOLDIERS PERISHED IN THE 2ND DAY "FINAL OFFENSIVE" [NEVER MIND ALL THE PREVIOUS "FINAL OFFENSIVES & THE "ዱቄት አድርገናቸዋል ድንፋታዎች" :shock: | AMBASEL! በፍፁም አይደፈርም ተብሎ በራሽያ የጦር እንጂነሮች ዲዛይን የተገነባውን ባለ 3 ረድፍ የአምባሰል ተራራን ምሽግ በሰአታት ደረመሰው። የCOL. FUGA ሰራዊት ወደ አፋር ሸሸ ...

AND ...

እንደምን አደራችሁ ኢትዮጵያዊያን!

ኢሳይያስ አፈወርቂ ባድመ ላይ አምስት ዙር ኮንክሪት ምሽግ ቆፍሮ ''ከባድመ መውጣት ማለት ጸሐይ ድጋሚ አትወጣም ማለት ነው'' አለ።
አብይ አህመድ ከኢሱ ተምሮ አምባሰል ተራራ ላይ ሶስት ዙር ምሽግ ቆፍሮ ማንም አይደፍረውም እየተባለ በወሎ ግንባር አዛዦች ተጎብኝቷል።
የትግራይ መከላከያ ሰራዊት በሶስት ሰዓት ውስጥ አይደፈርም የተባለው ምሽግ ትላንት ደረማመሰው፤ ሰራዊቱም መያዣ መጨበጫ አጥቶ ወደ አፋር አቅጣጫ እግሬ አውጭኝ ብሎ ተበተነ። ተአምር ነው። ብዙ በሚመለከታቸው አካላት የሚነገሩ ታሪኮች ጀግንነት እየተሰራ ነው።

አብይ የትላንት የውግያ ሪፓርት በትክክል ከተላከለት ጤነኛ ሆኖ አይውልም!!

PHOTO: A ዜና ዕረፍት LIKE THIS ONE HAVE BECOME SO STANDARD IN ETHIOPIA THAT SEVERAL MOURNING FAMILIES ARE FORCED TO SHARE A ድንኯን ... MEANWHILE PP CADRES ARE HAVING A PARTY EVERYWHERE JUST LIKE COL. MENGISTU'S CADRES WERE PARTYING WHILE LOSING ERITREA TO RENDER ITOOBIYA INTO THE MOST POPULOUS LANDLOCKED CR_AP OF A COUNTRY .. DEAR ...https://www.facebook.com/fishale.futsum ... 6504563951
Please wait, video is loading...

TGAA
Member
Posts: 3500
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: TWEET: ጌቾ: 1000s OF ABIY'S SOLDIERS PERISHED|TDF በፍፁም አይደፈርም ተብሎ በራሽያ እንጂነሮች የተገነባውን የአምባሰል ተራራ ምሽግ ደረመሰው።ሰራዊቱ ወደ አፋ

Post by TGAA » 12 Oct 2021, 03:50

You are right 140 milk vs 6 million the result is a forgone conclusion. Weysnne save us cry is supposedly a tactical move to deceive and ambush with weysnne trade mark offensive KORETA😂
http://aigaforum.com/documents/Tigray-G ... Tigray.pdf

yaballo
Member
Posts: 961
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: TWEET: ጌቾ: 1000s OF ABIY'S SOLDIERS PERISHED|TDF በፍፁም አይደፈርም ተብሎ በራሽያ እንጂነሮች የተገነባውን የአምባሰል ተራራ ምሽግ ደረመሰው።ሰራዊቱ ወደ አፋ

Post by yaballo » 12 Oct 2021, 04:12

weixicho: you are getting even WETTER as you get older ..

How many times must one has to remind you that what matters is NOT quantity but quality of soldiers; NOT carrying the biggest AK47 guns like Col. Fuga's Republican guards but having firmer ቆለጥ/BALLS AND ፅናት/COURAGE??? ... OMG! ..

Remember the DERG regime of Col. Mengistu?? You also do remember how he boasted of "having the largest & most sophisticated army in Africa"?? .. What happened to all that army?? ... HINBEEKTUU?? ... HADGI/HARREE! ...

ALSO: what was the proportion of Eritrea's population in relation to Itoobiya's when the latter was humiliated so badly by the tegarus wearing congo plastic sandals?? .. MONO HAMBRIENTO Y INUTIL!PHOTO: these brave tegaru ladies are wearing the red kofias of Col. Fuga's Republican guards made into MADABERIA! :shock:

[media][/media]

TGAA
Member
Posts: 3500
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: TWEET: ጌቾ: 1000s OF ABIY'S SOLDIERS PERISHED|TDF በፍፁም አይደፈርም ተብሎ በራሽያ እንጂነሮች የተገነባውን የአምባሰል ተራራ ምሽግ ደረመሰው።ሰራዊቱ ወደ አፋ

Post by TGAA » 12 Oct 2021, 08:19

Silly boy the movie has already started get your popcorn handy and enjoy the end of weysnne's sordid show. Once weysnne is out of other regions and it's military muscle is e shambles the final blow comes from Tigran people. Haven't Told you wait till the end of the rainy season. Here we are.
የመከላከያ ሰራዊታችን በራሱ ዕቅድ ሙሉ ማጥቃት ከጀመረ ግን ሕወሓት “ተጠቃሁ” ብሎ ለመናገር እንኳ ጊዜ ሳያገኝ የሚፈፀም እንደሚሆን መታወቅ አለበት። – ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር
October 12, 2021 –
ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ።

የጁንታው የድረሱልኝ ጥሪ …

አሸባሪው ህወሃት በሰጠው አሁናዊ መግለጫው… “…የኢትዮጵያ ሠራዊት በአነስተኛ ወይም ትናንሽ ማጥቃት ሲፈፅም የቆየውን አሁን ላይ በከባድ መሳሪያ፣ በአየር ኃይል ታግዞና ሁሉንም የፀጥታ ኃይሎች አቀናጅቶ መጠነ ሰፊ ጥቃት እየፈፀመ ነው።…” ይላል።

የጦርነቱን ዓላማ ሲገልፅም “…በትግራይ ህዝብ ላይ ዳግም ወረራ ለመፈፀም፤ ሰቆቃውን ለማብዛትና ለማጥፋት እንዲሁም ውጊያውን ትግራይ መሬት በማድረግ ሊጨርሰን ነው ” ይላል።

ይህንን ባለበት አንደበቱ “…የትግራይ ሰራዊት የኢትዮጵያን ሠራዊት ባለበት ተኮማትሮ እንዲቀመጥ አድርገነዋል…” ይላል።

“ተጠቃሁ” ከሆነ ወደፊትና ወደ ጎን እንቅስቃሴ አለ ማለት ሲሆን፣ “አኮማትሬያለሁ” ግን ተዘርግቶም ሆነ ወደፊት መንቀሳቀስ የማይችል አድርጌዋለሁ ማለት ነው።

ሽብርተኛው ሁልጊዜ ውሸት ቀለቡ ነው፡፡ አንድ ነገር ሲፈልግ መጀመሪያ የሚያቅደው እንዴት ልዋሽ ብሎ ነው ፡፡ ቅጥፈቱ ደግሞ እልም ያለ ከመሆኑ የተነሳ “ይታወቅብኝ ይሆን? ” የሚል ጭንቀት የለበትም ፡፡

የዛሬው ፈሊጥ ደግሞ አይናችሁን ያዙ ላሞኛችሁ ዓይነት ሆኗል ፡፡ ለጋላቢዎቹ “መጠነ ሰፊ ጥቃት” ተሰነዘረብኝ እባካችሁ አድኑኝ እያለ ሲማጸን ፤ ለሚጋልባቸው ደግሞ “አኮማትሬያለሁ” እያለ መዘላበድ ሆኗል ፡፡

ይህ መንታ ምላስ እራሱ ወሮና አጥቅቶ ህዝብ ያጎሳቆለው ሳያንስ እና ኢትዮጵያን የማፍረስ ህልሙን በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና በመላው የፀጥታ ኃይላችን አልሳካ ሲለው፤ በተለመደ ውሸቱ ዓለምን ለማደናገር የድረሱልኝ ጥሪውን ያቀርባል።

“እንጦጦ እንደርሳለን” ያለ ኃይል ፣ ተገልብጦ “ድረሱልን…!” ፡፡ ወሮ “ተወረርን…!” አጥቅቶ “ተጠቃን…!” እያለ ውሸት የማያልቅበት ኃይል ነው።

የመከላከያ ሰራዊታችን በራሱ ዕቅድ ሙሉ ማጥቃት ከጀመረ ግን “ተጠቃሁ” ብሎ ለመናገር እንኳ ጊዜ ሳያገኝ የሚፈፀም እንደሚሆን መታወቅ አለበት።

የዚህ አሸባሪ የጁንታ ቡድን ውሸትና ማደናገሪያ እድሜው የመሸበት የቁራ ጩኸት ነው። በመሆኑም ህዝባችን በወሬ ሳይደናገር የቁርጥ ቀን ልጆቹ በመንግስታቸው ትዕዛዝ አይቀሬውን ድል እስኪያበስሩ የተለመደው ድጋፍ እንዳይለየን እንላለን።

ጥቅምት 01/2014 ዓ.

yaballo
Member
Posts: 961
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: TWEET: ጌቾ: 1000s OF ABIY'S SOLDIERS PERISHED|TDF በፍፁም አይደፈርም ተብሎ በራሽያ እንጂነሮች የተገነባውን የአምባሰል ተራራ ምሽግ ደረመሰው።ሰራዊቱ ወደ አፋ

Post by yaballo » 12 Oct 2021, 19:29

weixicho .. woshalicho .. zinjericho,

Your CHRONIC WET-NESS is getting worse. At this rate, your flea-sized brain will soon turn into a grain of rock. OMG!

A person who has a little bit of brain cells still left in his head would NOT use the conniving PP activists & propaganda outlets as a reference to back the veracity of a story from the stupid & hopeless monkeylandia called itoobiya.

And, your source of truthful report - ከሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ። - makes you look more spastic than your usual donkey-brained self.
:shock:


NOW READ THIS TO MAKE SENSE OF THE ENDLESS LIES OF YOUR CONNIVING PP CADRES ...


ስህተትን በስህተት 😂

ጀነራል ብርሃኑ ጁላ በጭንቀት አምልጦቸው የተናገሩት ቃል ድንጋጤ ፈጥሯል 😂 ...በእርግጥ ... "እንዴት ተሸንፈናል እንበል ታዲያ" !? .. የምትለዋ ቃል አጥንት ሰርስራ ታሳምማለች። በጀነራልና በሀገሪቱ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ አፍ ሲሰማ ደግሞ እጅጉን ከባድ ነው 😂 !!

በነገራችን ላይ ጀነራል ብርሃኑ በቃለመጠይቁ ወቅት እጅጉን ስሜታዊ ሲሆኑ በተደጋጋሚ ታይተዋል። መንግስት ምን ያህል ጫናዎችን እንደተሸከመ የጄኔራሉን ንግግር አይቶ ማወቅ ይችላል።

በትናንትናው እለት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የጄነራሉ ንግግር የሰራዊቱን ሞራልና የህዝብ ድጋፍን በከፍተኛ ደረጃ እንደሚሸረሽር አምነዋል። በተዘዋዋሪ ንግግሩ ካልታረመ በስተቀር ከዚህ በኃላ ለሾርቴው ህዝብ የሚወጣው የጦርነቱ ፕሮፖጋንዳ ገደል መግባቱ አይቀርም።

ስለዚህ ፅ/ቤቱ ለመንግስት ሆኑ ለግል ሚዲያዎች ጥሪ አድርጓል። ጥሪውም የጀነራሉ ንግግር ህዝቡ ውስጥ በደንብ ከመሰራጨቱ በፊት ...."መከላከያ ሰራዊቱ ህዝብ ለመረጠው መንግስት ይታዘዛል" .. የሚል የዜና ዘገባን እንዲሰሩ ታዘዋል። ምንጭ ደግሞ ኢሳትን እንዲያደርጉ ተነግሯቸዋል።

የአራዳ ልጆች ደግሞ እየቃሙ ግራ ተጋቡ 🤔 .. "መከላከያ ሰራዊቱ እስከዛሬ ሲታዘዝ የነበረው ለጁንታው ነው ወይስ ለስሜቱ" .. ብለው በምርቃና ተወያዩ።
አንዴ ሾልኮ የወጣን ነገር ማረም ሌላን ስህተት መፍጠር ነው። ባሻዬ ዝም ቢሉስ 😂😂 ... "በቃ እየተሸነፍን ነው" .. እየጠጣህ ባሻዬ 😂😂 !!
AND .. VIVA JEGNAW TDF! .. VIVA TIGRAY!


Post Reply