Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

የፈጥኖ ደራሽና የሱዳን ወታደር ጉብኝት ወደ እስራኤል !!!

Post by Abe Abraham » 11 Oct 2021, 14:35



ፈጥኖ ደራሹ ለኣብሮው ወደ እስራኤል የተጓዘው የወታደሮችን ተወካይ ፥እንደዚህ የመሰለ ፡ ለቐሓታ* የማልቀስያ ቦታ የሚሆን መንደቅ ፡ በካርቱም ለምስራት የሚቻልበት መንገድ ቢገኝ ኖሮ ከኣሳብዶን ያለውን ሚልዮናዊ ትዕይንተ-ህዝባቸውን በተገላገልን ነበር ።

*ቐሓታ ፥ የኣርነት እና የለውጥ ሃይሎች