Page 1 of 1

አጋመዎች ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው? ፈራን: ድረሱልን እያሉ ነው እንዴ? የሚከታተለኝ ሰው አለ: ኮምፒተሬን ለመበርበር የሚደረግ ሙከራ

Posted: 11 Oct 2021, 12:55
by Abaymado
በጣም በርከት ያለ የሳይበር ጥቃት እየደረሰብኝ እንደሆነ መረጃዎች እያሳወቁኝ ነው:: ከኮምፒተሬ ላይ መረጃ ለመውሰድ እና ማንነቴን ለማረጋገጥ እንደሆነ ነው የሚጠረጠረው:: እኔ እኮ ተደብቄ የምሰራው ነገር የለም : ፊት ለፊት ነኝ ይህ ሁሉ አያስፈልግም::

ከቻልክ ሞክረው!!
=====================

የአጋሜ ነገር:

ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው : እንዴት ነው እነዚህን ሰዎች የምናምናቸው?

አብይ ያለው ጦር አልቅዋል ሲሉን እንዳልነበር
መከላከያን ጨርሰነዋል ሲሉ እንዳልነበር
አዲስ አበባ ልንገባ ነው ሲሉን እንዳልነበር
ፈሪዎች ናቸው ሲሉን እንዳልነበር
እኛ የተሸነፍነው ብዙ የውጭ ኃይል ተጨምሮ ነው ሲሉን እንዳልነበር:


በቃ መከላከያን ፈሩት ማለት ነው?

አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ: የውጭ ኃይል እርዳታ ቢያገኙ ፉከራው ይቀጥላል::

Re: አጋመዎች ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው? ፈራን: ድረሱልን እያሉ ነው እንዴ? የሚከታተለኝ ሰው አለ: ኮምፒተሬን ለመበርበር የሚደረግ ሙከራ

Posted: 11 Oct 2021, 14:57
by EPRDF
ወንድሜ Abaymado,

በአማርኛ የምትፅፈውን መረዳት በጣም ነው የሚያስቸግረኝ።

የዛሬን አያድርገውና ያኔ በአማራ ክልል ሰቆጣ መንደር ውስጥ ኮሮጆ ስትሰርቅልኝ፣ ኮሮጆውን በርአፍ ከሚቆመው ዘበኛዬ ዘንዳ ነበር አስቀምጠህልኝ የምትሄደው ፣ ስለዚህ ፊት ለፊት አግንቼህ ያዋራሁብህ አጋጣሚ አልነበረም።

አሁን ከዓመታት በኃላ አማርኛህን እዚህ ሳየው ደግሞ በጣም አክሰንት አለበት የደቡብ ሕዝቦች። ከጠምባሮ ነህ ከጃንጀሮ ወይስ ከወላይታ ልበል ከከምባታ እንጃ ብቻ ከወደዛ አካባቢ የሆነ ወፈር ያለ አክሰንት አማርኛህ ላይ ይሰማኛል።

በእንግሊዝኛው ፅሁፍ ብትቆይ የሚሻልህ መሰለኝ ምክን ያቱም የተወላገደ አማርኛህን አንብቦ መረዳት ትንሽ ለአንባቢያን ስቃይ ሁኖብናል። ግን ከይቅርታ ጋር ግድ ሁኖብኝ ነው።

Re: አጋመዎች ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው? ፈራን: ድረሱልን እያሉ ነው እንዴ? የሚከታተለኝ ሰው አለ: ኮምፒተሬን ለመበርበር የሚደረግ ሙከራ

Posted: 12 Oct 2021, 03:54
by Abaymado
The defunct EPRDF:
የድሮ ስርዓት ናፋቂ : :P :lol:
ደስ እንዳለህ ተረዳው/ አንብበው:: ከፈለክ የአማርኛ ድክሽነሪ ተጠቀም
ደሞም ማንም የኔን editorial አንብብ ያለህ የለም

Re: አጋመዎች ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው? ፈራን: ድረሱልን እያሉ ነው እንዴ? የሚከታተለኝ ሰው አለ: ኮምፒተሬን ለመበርበር የሚደረግ ሙከራ

Posted: 12 Oct 2021, 16:10
by Thomas H
Abaymado,
ደንቆሮ መሆን አለብህ ፡፡ በል ከአሁን ሠዓት ጀምሮ VPN ተጠቀም ::

VPN(Virtual Private Network) will assign you a new IP address and run your data through different servers, that makes tracking you very, very difficult. Even if someone was somehow able to get to your IP address, it wouldn't actually be yours, but one that's hidden behind the VPN's server.