Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: "ሃይሌና መንጌ የተፈጠረ ርሃብ ይደብቁ ነበር፣ የአብይ ግን የከፋ ነው፣ ርሃቡን እየፈጠረው ነው"

Post by simbe11 » 10 Oct 2021, 17:14

I used to think that Eden is moderate Tigrayan or Eritrean with balanced view on Ethiopian affairs. Apparently I was wrong. He/she took of their mask and showed us their real colour.
I believe the same can be said about the chameleon guy on REIOT. The blind guy “Tewodros the devil”.

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ሃይሌና መንጌ የተፈጠረ ርሃብ ይደብቁ ነበር፣ የአብይ ግን የከፋ ነው፣ ርሃቡን እየፈጠረው ነው"

Post by Abere » 10 Oct 2021, 17:54

This reminds me of this song of Tilahun Gessesse. The famine in Tigray is because of spoiled character. Poor characters is also the cause of impoverishment, misfortune and poverty. ባህርዩ ውሻ የሆነ እና ፍቅር ዐልባ የሆነ ግለሰብ ሲሳይ ካለበት ቦታ ተንቀሳቅሶ ተካፍሎ መብላት ተስማምቶ መኖር አይችልም።

ምግብማ ሞልቶ -አምላክ መቺ ነሳኝ፤
የፍቅር ርሃብ ነው እኔን የጎዳኝ።


የባህርይ ወይም የፀባይ ድሃ የሁሉ ነገር ድሃ ነው የሚሆ ነው። ትግሬ ህዝብ እንደ ሌላው ባህርይ ቢገዛ እና ተስማምቶ ዐቅሙን ዐውቆ ቢኖር ርሃብ የለም እንደ ሌላው ህዝብ አብሮ ተካፍሎ ይኖር ነበር። የዐመል ድህነት ከትግራይ ምድር መወገድ አለበት ባይ ነኝ።

Post Reply