Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11100
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እመኑኝ--- ከዚህ ፎረም ላይ ትህነጎች በውሸት ይቀበትቱናል እንጅ መሬት ላይ ያለው ሃቅ ግን በደንብ ታሽተው ዱቄት ሁናዋል።

Post by Abere » 10 Oct 2021, 13:43

እመኑኝ--- ከዚህ ፎረም ላይ ትህነጎች በውሸት ይቀበትቱናል እንጅ መሬት ላይ ያለው ሃቅ ግን በደንብ ታሽተው ዱቄት ሁናዋል።በውሸት ላይ ነፍስ ለመዝራት የሚደረግ ትንቅንቅ እንጅ የሞተ ነገር ነው የወያኔ ጉዳይ:: ሌላው በሰሜን ወሎ ወያኔ ያገኘችው ዕድል የአማራን ህዝብ ለጊዜው ስቃይ ላይ ጣለው እንጅ ወያኔን ለድል የሚያበቃ አንዳች ነገር የለውም:: የወሎን ህዝብ መንግስት ለስቃይ በሴራ እና በእንዝህላልነት እንደ ዳረገው ግን ሊሰመርበት ይገባል - በተለይ የዐማራ ክልል በጎንደር እና ወሎ መካከል የነበረው ያልተመጣጠነ ትኩረት እና ድጋፍ --አቶ ኣአገኜሁ ተሻገር መቶ በ በመቶ እግራቸው እና ልባቸው ሰሜን ጎንደር ሁመራ ወልቃይት አድርገው ሰሜን ወሎን ለጥቃት አጋልጠዋል የሚል ኣምነት አለኝ - የአኦሮሙማው ሴራ እንደ ተጠበቀ ሁኖ::


Post Reply