Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360: ወዴሽ ነው ቆማጤ?

Post by AbebeB » 09 Oct 2021, 14:05

  • ተኩላዎቹ Ethio 360 ልማዳዊ የአማራነት ጋዘጤኛች የፋሲካ በግ ሆነው ቀረቡ እኮ፡፡
  • የጨፍላቂ አማራ መንግስት ሱሰኞቹ የደቡብ ሕዝብ በሚመቸው መንገድ የሀገር ባለቤትነቱን እያረጋገጠ መምጣቱን ለማስቆም አቅምና ወኔ ሲያጥራቸው እንኳን ደስ አላችሁ ወድጀዋለሁ ማለት ጀመሩ እኮ፡፡
  • ይህን የሚሉት ከአሁን በፊት አምርረው ሲቃወሙ እንዳልነበሩ ሁሉ ዓይናቸውን በጨው አጥበው ሆነው ነው፡፡ ለተለመደው ክህደታቸው 360 ዲግሪ የተሸከረከሩበትን የራሣቸውን ቪዲዮ ብቻ ሣይሆን የአባቶቻቸውንና የቅድሜ አያቶቻቸው ሚንሊክንም ታርካዊ ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል፡፡ ህወሀት አባቶቻችን እንደ ተማረኩት፣ እኛም ተማርከናል ያስባላቸውን ዓይነት ማለት ነው፡፡
  • ብሩክ፣ ዛሬ ዛሬ ማለቱን አቁምና የማያዋጣ ከሆነ ለብታሙ ሥጥን ይዘጋጅ እባካችሁ፡፡ ለማንኛውም ማለቴ ነው፡፡ ምክንያቴ ደግሞ ሌላም ክልል ስለ ተፈጠረ፡፡ ይህን ያሉት በዛሬው የቡና ላይ ወሩያቸው ነው፡፡ ለነገሩ የእነርሱ ሀገር ቡና ሣይሆን የግብጦ አረቄ ነው፡፡
/color]

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethio 360: ወዴሽ ነው ቆማጤ?

Post by AbebeB » 09 Oct 2021, 14:35

AbebeB wrote:
09 Oct 2021, 14:05
  • ተኩላዎቹ Ethio 360 ልማዳዊ የአማራነት ጋዘጤኛች የፋሲካ በግ ሆነው ቀረቡ እኮ፡፡
  • የጨፍላቂ አማራ መንግስት ሱሰኞቹ የደቡብ ሕዝብ በሚመቸው መንገድ የሀገር ባለቤትነቱን እያረጋገጠ መምጣቱን ለማስቆም አቅምና ወኔ ሲያጥራቸው እንኳን ደስ አላችሁ ወድጀዋለሁ ማለት ጀመሩ እኮ፡፡
  • ይህን የሚሉት ከአሁን በፊት አምርረው ሲቃወሙ እንዳልነበሩ ሁሉ ዓይናቸውን በጨው አጥበው ሆነው ነው፡፡ ለተለመደው ክህደታቸው 360 ዲግሪ የተሸከረከሩበትን የራሣቸውን ቪዲዮ ብቻ ሣይሆን የአባቶቻቸውንና የቅድሜ አያቶቻቸው ሚንሊክንም ታርካዊ ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል፡፡ ህወሀት አባቶቻችን እንደ ተማረኩት፣ እኛም ተማርከናል ያስባላቸውን ዓይነት ማለት ነው፡፡
  • ብሩክ፣ ዛሬ ዛሬ ማለቱን አቁምና የማያዋጣ ከሆነ ለብታሙ ሥጥን ይዘጋጅ እባካችሁ፡፡ ለማንኛውም ማለቴ ነው፡፡ ምክንያቴ ደግሞ ሌላም ክልል ስለ ተፈጠረ፡፡ ይህን ያሉት በዛሬው የቡና ላይ ወሩያቸው ነው፡፡ ለነገሩ የእነርሱ ሀገር ቡና ሣይሆን የግብጦ አረቄ ነው፡፡
/color]

እንደ ማሞ ቂሉ ራሱን የማያስታው ኤርሚያስ ለገሠ፤ እነ እገሌ: እግሌን ተክተው የአማራ ኦርቶዶክስ ደብተራዎችን እንደ ገበኙ ነግሮናል፡፡ ግን እገሌ እኔ ጋ ነበር የተቀመጠው እያለ በማን እንደ ተተካ ግን አላስተወቀንም፡፡ ሄዶ ምንጣፍ ሊጉትት ይሻ ይሆን፡፡ ያው የእኛው ጊዜ ሁኔታ ነው አሁንም ያለው ካለን፣ ለእርሱ መመለስም ምቹ ሁኔታ አለ ማለት እኮ ነው፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethio 360: ወዴሽ ነው ቆማጤ?

Post by AbebeB » 14 Oct 2021, 18:58

ቆማጣው ሠፋሪ ተገድዶ የክልሎችን መመሥረት ሊያመሰግን የወደደበት አንዱ ምክኛት ይህ ነው፡፡

Post Reply