Page 1 of 1

በአማራ ክልል በሚገኙ የህወሓት ኃይሎች ላይ ከባድ ጥቃት እንደተከፈተባቸው ተዘገበ

Posted: 09 Oct 2021, 10:23
by Selam2119
በአማራ ክልል በሚገኙ የህወሓት ኃይሎች ላይ ከባድ ጥቃት እንደተከፈተባቸው ተዘገበ:: በሰሜን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ የትግራይ ኃይሎች ላይ የተጠናከረ የአየርና የምድር ጥቃት እንደተከፈተባቸው የአካባቢው ምንጮችና የቡድኑ ቃል አቀባይ ለዜና ወኪሎች ገለጹ።

ሮይተርስ የዜና ወኪል የህወሓት ቃል አቀባይ የሆኑትን ጌታቸው ረዳንና አንድ ዲፕሎማቲክ ምንጭን ጠቅሶ እንደዘገበው አማጺያኑ በያዟቸው ቦታዎች ላይ ባለፉት ሁለት ቀናት የአየርና ከባድ መሳሪያ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።

የፈረንሳይ ዜና ወኪል በበኩሉ... ተጨማሪ ዝርዝር ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ። https://bit.ly/3uV5CQj

Re: በአማራ ክልል በሚገኙ የህወሓት ኃይሎች ላይ ከባድ ጥቃት እንደተከፈተባቸው ተዘገበ

Posted: 09 Oct 2021, 13:31
by Selam2119
Selam2119 wrote:
09 Oct 2021, 10:23