Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 3743
- Joined: 28 Dec 2014, 21:18
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: Dr. Berhanu Nega - Frist day at the Ministry of Education
ስልጣን በችሮታ
The Ethiopian people have rejected Birhanu Nega! What percentage of seats has Ezema (which is a national party) won? 1% or 2%. What does the result tell that party? Did Birhanu win a seat? Did the people reject him?
"በትክክል ሕዝቡ በካርዱ የመረጠህን ወንበር ይዞ ፓርላማ መግባት ይሻል ነበር፤ አሁን ሙሉ ለሙሉ ተሸንፈህ ስጦታ በችሮታ ተሰጥቶህ ከመግባት።"
ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ይሉሀል ይሄኔ ነው የመንግስት ስልጣን በችሮታ የሚከፋፈል የቀበሌ ዘይት አይደለም።

- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: Dr. Berhanu Nega - Frist day at the Ministry of Education
ተማሪ፣
እኔ ብርሃኑን ለት/ሚ አስቤው የማላውቀው ጌታሁን መኩሪያ ከዚያ አይነሳም ብዬ ስለማምን ነበር ፤። ትክክል ነበርኩ፣ ጌታሁን ህመምተኛ መሆኑን አላወቅንም። ለብርሃኑ ግን ከዚህ የላቀ የሚወደውና የታገለለት ጉዳይ የለም ማለትም በውያኔ ግፍ የወደቀው የኢትዮጵያ ትምህርት ጥራትና በሁለት ትውልድ አይምሮ ላይ የተደረገው የጥፋት የማዶንቆር ዘመቻ ። ለ27 አመት ስማቸውን በትክክል የምይጽፉ ትውልድ የተደመሰሰበት የዎያኔ ዘመን ተዘጋ!
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከትሁት፣ ከተግባቢ፣ ከብርቱ ሰራተኛና አይበገሬ ኢትዮጵያዊነት ስርና ካልቸር የተቀዳ ምሁር ነው ። ይህ 30 ሚሊዮን ተማሪና 60 ቢሊዮን ብር ባጀት የሚያንቀሳቅሰው እጅግ ግዙፉ የትህርት ኢኒስቴር ከብርሃኑ የተሻለ መሪ ሊያገኝ አይችልም ነበር ። በቅርብ እንደ ምናየው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት መምህራን፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩት ወላጆችና ከትምህርት ጋራ የተሳሰሩት እልፍ ድርጅቶች ካገር እስከ አለም ባንክን አድንቆት የሚሰጠው ድርጅት ይለውጠዋል ። የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃልና!
ከዚህ ጀምሮ፣
ኢትዮጵያዊ ወጣት
ተፎካካሪ ተማሪ
የሞራልና ኤቲካል እሴት ያለው ግለሰብ
በጥረትና በስራ የሚያምን ዜጋ
ጥራት ያለውና ጠቃሚ እውቀት ይዞ የሚመረቅ የሰው ሃይል የሚያለማ ተቋም ያደርገዋል ትምህርት ሚኒስቴርን !!
ድንቅና ብሩህ ዘመን ላይ ደርሰናል !!

- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Dr. Berhanu Nega - Frist day at the Ministry of Education
I do believe Berhanu has been given an opportunity to prove himself. Some unjustifiably accuse him of a man who is hungry for power just for the power sake. I totally disagree with that characterization. Any society that is prosperous has a well-educated society of significant percent.
Transforming Ethiopia economically, culturally and politically will not happen without having an educated force.
As a minister his first priority should be to handover his party leadership to another person.
He should focus 100 percent in transforming Ethiopian education system.
The Ethiopian education system now is a total failure. It produces high school graduates who cannot read the diploma they were given.
That shouldn’t continue. In fact, I say Ethiopian education is in crises. That must be changed.
I wish him well, and I expect of him to do well.
Transforming Ethiopia economically, culturally and politically will not happen without having an educated force.
As a minister his first priority should be to handover his party leadership to another person.
He should focus 100 percent in transforming Ethiopian education system.
The Ethiopian education system now is a total failure. It produces high school graduates who cannot read the diploma they were given.
That shouldn’t continue. In fact, I say Ethiopian education is in crises. That must be changed.
I wish him well, and I expect of him to do well.
-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member
- Posts: 1619
- Joined: 31 Oct 2019, 20:06
Re: Dr. Berhanu Nega - Frist day at the Ministry of Education
Congrats Dr B
I can see him reform the banda tplf set up school system of division/ subtraction to dr Abiy new Ethiopia of addition/multiplication
I can see him reform the banda tplf set up school system of division/ subtraction to dr Abiy new Ethiopia of addition/multiplication
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: Dr. Berhanu Nega - Frist day at the Ministry of Education
አንዳንድ የኢዜማ ሰዎች ግን ትንሽ ቢረጋጉ የተሻለ ነው፡፡ ወደ ሥልጣን ማማ የወጡት በጠቅላይ ሚንስትሩ ችሮታ እንጂ በሰፊው ህዝብ ይሁንታ እንዳልሆነ ማስታወስ ተገቢ ነው፡፡
Please wait, video is loading...