Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4204
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እነዚህ ሰዎች ምን እያሉ ነው? ምንድነው የነካቸው?

Post by Abaymado » 27 Sep 2021, 12:49

የዚህ አገር youtube ማየት በሽታ ማትረፍ ነው::

ቶሎሳ እኛ ተበድለናል ይላል:: ተመስገን ጥሩነህ እኔ ወደ ስልጣን አምጥቼው ከዳኝ ይላል



ኤርምያስ ደሞ አማራ ተበድሏል እያለ ነው::




ሌላኛው ጉድ:
kefyalew tufa ይባላል:: ቀድሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዲያቆን ነበር: ከዛም ወደ ጴንጤ በመቀየር ሰባኪ ሆኗል: አሁን ደሞ ስራው ፖለቲካው ውስጥ ገብቶ አማራን ወጥሮ ነው የያዘው::