Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአብራሃም ትግሬው ታርክ በኦሮሚያ ተደገመ!

Post by AbebeB » 27 Sep 2021, 11:46

  • አብራሀም ገልቱው (በ1989-90 ወያኔን ከድቶ ለደርግ እጅ የሠጠውና አሁንም በአማራ መንግስት እርጥባን እየኖረ ያለው የትግራይ ልጅ) ታሪክ በኦሮሚያ ተደገመ፡፡ እንዴት ማለታችሁ የጨዋ ደንብ ነውና ላስረዳችሁ፡፡
  • አብራሀም በ11ኛው ደቂቃ ወያኔን ከድቶ ለደርግ እጅ ሠጠና ለጥቂት ጊዜ ለደርግ ፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ ሆኖ ውሸት አይሰለቸው የአማራ TV (aka ETV) ን አሟማቀ፡፡ ነገር ግን ወያኔ ተከትሎት ስለመጣ የአማራው ደርግና የትግሬው ገልቱ ተያይዘው አመለጡ፡፡
  • እነሆ ሲጥል እንጂ ሲታገል የማይታዬው አማራ የቄሮን ትግል አቅጣጫና ድል ሠርቆ የማዕከላዊ ስልጣን ላይ ቁጢጢ በአለበት ወቅት አብራሀምም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ የተወለደበትን የትግራይ ሕዝብ ሰቆቃ እያራዘመ ይገኛል፡፡
  • በተመሣሣይ አንድ ለኦሮሞ ነጻነት ሲታገል የነበረ ጀግናችን በማይጠበቅበት ደረጃ ወርዶ እንደ አብራሀም ገልቱው የነጻነት ታጋይነት ታርኩን ጥላሸት ቀባ፡፡ ሰሞኑን የኦነሠ አዛዥ እጅ ሰጠ እያለ የአማራው የአማራ TV (aka ETV) ና አማራ ሚዲያዎች ዝባዝንኬ ወሬያቸውን ቀጥለውበታል፡፡
  • እንደ ያኔው የትግራይ ሕዝብ የኦሮሞም ሕዝብ በድል ማግስት ላይ መሆኑን የሚያመላክት ብሥራት የኦሮሞ ነጻ አውጪ ሠራዊት (ኦነሠ) እነሆ የነጻነት፣ ድልና ሰላም ርግብ ልኮልናል፡፡ ዋዜማው የወራሪዎች ማብቂያና ነጻነት የጠማቸው ሕዝቦች ወደ ነባር ነጻነታቸው የሚመለሱበት ጊዜን አመላካች ስለሆነ ብሔር ብሔረ-ሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ!
ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!
  • ክስተቱ ታርክ ራሱን እንደ ደገመ ያመላክተናልና ደግሜ እንኳን ደስ አለን እላለሁ!