Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Horus » 27 Sep 2021, 04:01

እኔ ዛሬ በእለተ መስቀል ብዙ ብርንዶ (ቀይ ክትፎ) እና ቃይሳ (አይብ) ስለበላሁ ብዙ መጻፍ አልችልም! ላነሳሁት ጥያቄ 5 መስመር መልስ ሰጥቼ ወደ መዝናናቴ ልመለስ ። የዎያኔ ስሜተኛ ፈንጂዎች (ፈንጂ ማለት ያለእውቀት የሚዘል ሰው ነው) 86 ገጽ አሰልቺ ልብ ወለድ ዝባዝንኬ እስትራተጂና ፕላን ያሉት የምስጢር ሰነድ አፈትልኮ አየነው። እናም እዚያ ረጅም ሰነድ ውስጥ የሰፈሩት አላማዎችና ተግባሮች ለምን ከሸፉ? ዎያኔ ለምን ተሸነፈ?

አንድ ፣ የትግሬ ልሂቅም ሆነ ትህነግ ይህ ነው የሚባል የራሱ እሴት ወይም ቫልዩ የለውም ። ትግሬ ይህ ነው የሚባል አዎንታዊ፣ ሞራላዊ ፣ ፖሲቲቭ እና ገምቢ ቫልዩ ወይም እሴት የለውም።

ሁለት፣ ስለሆነም ትህነግ ከእውነታ ጋር፣ የታረቀ በሪያሊቲ ላይ የቆመ ድርጅታዊና ማህበራዊ አላማ፣ተልዕኮ፣ ሚሽን ወይም ፐርፐዝ የለውም። የትግሬ ባንዳ አላማ በዉሸት እና የራስን አቅምና ችሎታ አለማወቅ ላይ የቆመ ልብ ወለድ ስለሆነ ትህነግ አላማ ወይም ፐርፐዝ ያለው ስብስብ አይደለም።

ሶስት፣ ትክክለኛ አላማ ወይም ትክክለኛ ሚሽን የሌለው ፓርቲ ወይም ጦር ግልጽ የሆነ፣ ምክኛታዊ የሆነ ግብ ፣ መድረሻ ሊኖረው አይችልም ። ትህነግ የተሸነፈው፣ የወደቀው ግብ አልባ ድርጅት ስለሆነ ነው ።

አራት፣ አንድ ድርጅት፣ ጦር፣ ፓርቲ ሆነ ማህበር ይህ ነው የሚባል ፖዘቲቭ እሴት፣አላማና ግብ ከሌለው ትክክለኛ እስትራተጂ ሊኖረው አይችልም። ስለሆነ ትህነግ ወይም ዎያኔ ትግሬ ስኬታማ እስትራተጂ የሌለው ጦር ነው።

ስድስት፣ የዎያኔ ትግሬ ሺ እልፍ አይነት ትርጉም አልባ፣ እስትራተጂን ተግባርዊ የማያደርጉ ታክቲኮች አሉኝ ቢልም በእውን ግን ምንም ታክቲክ የሌለው በጭፍን ስሜት ያዘዘውን የሚተገብር ግራ የገባው ድርጅት ነው ።
Last edited by Horus on 27 Sep 2021, 11:13, edited 2 times in total.

Lovetarik
Member
Posts: 349
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Lovetarik » 27 Sep 2021, 08:36

Agreed, 100%

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Guest1 » 27 Sep 2021, 09:06

እኔ ዛሬ በእለተ መስቀል ብዙ ብርንዶ (ቀይ ክትፎ) እና ቃይሳ (አይብ) ስለበላሁ ብዙ መጻፍ አልችልም! ላነሳሁት ጥያቄ 5 መስመር መልስ ሰጥቼ ወደ መዝናናቴ ልመለስ ። የዎያኔ ስሜተኛ ፈንጂዎች (ፈንጂ ማለት ያለእውቀት የሚዘል ሰው ነው) 86 ገጽ አሰልቺ ልብ ወለድ ዝባዝንኬ እስትራተጂና ፕላን ያሉት የምስጢር ሰነድ አፈትልኮ አየነው። እናም እዚያ ረጅም ሰነድ ውስጥ የሰፈሩት አላማዎችና ተግባሮች ለምን ከሸፉ? ዎያኔ ልምን ተሸነፈ?
ግባቸው ምን እንደሆን ሳይገለጽ ጥያቄና መልስ ማቅረብ ተገቢ አይደለም። :lol:
አንድ ፣ የትግሬ ልሂቅም ሆነ ትህነግ ይህ ነው የሚባል የራሱ እሴት ወይም ቫልዩ የለውም ። ትግሬ ይህ ነው የሚባል አዎንታዊ፣ ሞራላዊ ፣ ፖሲቲቭ እና ገምቢ ቫልዩ ወይም እሴት የለውም።
ከሊሂቃን ትህነግና ትግሬ አንድ ከሆኑ/ትግሬ ከሆኑ ክክክክክክ/ ምንም ይሁን ምን አንድ አላማ አላቸው እያልክ ነው። እንደገና ከታች ደግሞ ነጥሎ ትህነግ አላማ ወይም ፕርፐዝ የለውም ማለት መደበላለቅና ‘ብዥታ’ መፍጠር ነው።
ሁለት፣ ስለሆነም ትህነግ ከእውነታ ጋር፣ የታረቀ በሪያሊቲ ላይ የቆመ ድርጅታዊና ማህበራዊ አላማ፣ተል ዕኮ፣ ሚሽን ወይም ፐርፐዝ የለውም። የትግሬ ባንዳ አላማ በዉሸት እና የራስን አቅምና ችሎታ አለማወቅ ላይ የቆመ ልብ ወለድ ስለሆነ ትህነግ አላማ ወይም ፐርፐዝ ያለው ስብስብ አይደለም።
ቀጥሎም ምክንያታዊ የሆነ ግብ እና? ግብ አልባ ድረጅት የሚለውም እንደዝሁ ብዥታ ይሆናል። :lol:
ሶስት፣ ትክክለኛ አላማ ወይም ትክክለኛ ሚሽን የሌለው ፓርቲ ወይም ጦር ግልጽ የሆነ፣ ምክኛታዊ የሆነ ግብ ፣ መድረሻ ሊኖረው አይችልም ። ትህነግ የተሸነፈው፣ የወደቀው ግብ አልባ ድርጅት ስለሆነ ነው ።
እዝህ ደግሞ አንተ ጥሬ ክትፎ አብዝተሃል ያሰኛል ክክክክክክ
አራት፣ አንድ ድርጅት፣ ጦር፣ ፓርቲ ሆነ ማህበር ይህ ነው የሚባል ፖዘቲቭ እሴት፣አላማና ግብ ከሌለው ትክክለኛ እስትራተጂ ሊኖረው አይችልም። ስለሆነ ትህነግ ወይም ዎያኔ ትግሬ ስኬታማ እስትራተጂ የሌለው ጦር ነው።
እንደገናም ክክክክክክ
ስድስት፣ የዎያኔ ትግሬ ሺ እልፍ አይነት ትርጉም አልባ፣ እስትራተጂን ተግባርዊ የማያደርጉ ታክቲኮች አሉኝ ቢልም በእውን ግን ምንም ታክቲክ የሌለው በጭፍን ስሜት ያዘዘውን የሚተገብር ግራ የገባው ድርጅት ነው ።
ይህ አስከፊ ጦርነት ለብዙው ግራ የሚያጋባ፤ አላማ ቢስ፤ ስሜታዊ፤ ጭፍን ወዘተ... ቢመስልም ምክንያት አለው። አላማም አለው። ከምናየውና ከፕሮፓጋንዳው ተነስተን

1. ጦርነቱ ቀጥሏል።የ ሰላምና እረፍተ ጊዜ የለም።
2. ጦርነቱ ለረጅም ጊዜም የሚቀጥል ይመስላል።
3. በውጭ ሃይሎች ድጋፍ/ጣልቃ ገብነት እንዲራዘም ሆነ።
4. አላማው አራት ኪሎ ካልተቻለ ህልውናን ማስጠበቅ ነው።
5. አሸናፊም ተሸናፊም የለም። አይኖርምም።
6. በመጨረሻም Buffer zone የሚባለው የግዴታ መፈጠሩ አይቀርም።
አላማ ቢስ ወዘተርፈ..... እና ተራ ስድቦች አይጠቅሙም።

ፈጣሪ አገራችንን ያኑርልን። ለዘላለም!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8473
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Digital Weyane » 27 Sep 2021, 10:48

የኛ ተጋሩ ዋናው ቹግራችን Plan "B" የሚባል ነገር አናውቅም። Plan "B" ብለን የምንጠራው Begging ነው። ማለትም: ተንበርክኮ የፈረንጆችን ጫማ ስሞ መለመን። ከተሸነፍን በኋላ በየመንገዱ ኡየተንከባለልን <<ጆባይደን ድረሱልን! ኡኡኡኡኡ!>> ኡያልን መጮኽ የኛ Plan "B" ነው። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Horus » 27 Sep 2021, 11:08

guest1
መነሻውን ሎጂክ አትርሳ፤ አዎንታዊ፣ ፖዚቲቭ፣ ገምቢ እሴትና ፐርፐዝ ከሌለህ የሚከተሉት ባህሪያት ሁሉ ወዳቂ ናቸው ። እንዳንተ አባባል አንድ ክሮኒክ ሰካራም አላማዬ ብሎ በልብ በሽታ እስከ ሚሞት ይጠጣል። እርግጥ ነው ያ ሰው በያዘው ባህሪ ጽኑ ነው ። ግን አላማው ኔጋቲቨ ስለሆነ፣ አፍራሽ ስለሆነ ፍጻሜው በካንሰር መሞት ነው። ሌላው በመሪና ተከታይ ህዝብ መሃል ያለው ትስስር ይግባህ ። የአንድ ሰካራም ሃሳብና አነዳድ አምነህ በሱ መኪና ከተሳፈርክ አብረህ ነው ተግልብጠህ የምትሞተው ። ያ ነው የትግሬ ህዝብ ማለት ። ህዝብ ባመነበት ነገር ኖሮ ባመነበት ነገር ይሞታል ። ስለዚህ ማን እንደ ምትከተልና ምን እንደ ምታምን እወቅ! ከመከራና ጥፋት ያድንሃል! በፈር ዞን አይደለም የሚያድንህ! አስታ ላቪስታ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Horus » 27 Sep 2021, 12:06

የትግሬ ጦርነት አላማ የባንዳዎቹ ..
ስልጣን
ገንዘብ
ዝና
ክብር
ስለሆነ መከፋፈል ብቻ ሳይሆን ገና ይዋጋሉ !!
በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Horus » 27 Sep 2021, 13:13

በእኔ እይታ ትግሬና ሱዳኖች ያላቸው ችግር ተመሳሳይ ነው ። ሁለቱም በአምባ ገነኖችና ሌቦች ተይዘው መከራቸውን ሚበሉ ህዝቦች ናቸው። ትግሬ ነጋ ጠባ ባዶ ዘፈኑን አቁሞ በውስጡ ያዘላቸውን ወንጀለኞች ለህግ በመስጠት ወደ እርሻው ካልተመለሰ ፍጹም አሰቃቂ ረሃብ አይቀሬ ነው ። ልክ ሱዳንም የራሷን ወንጀሎች በራሷ ህግ እንደ መቅጣት ፈረንጅ መጥቶ የሷን ቆሻሻ እንዲያጸዳልት የምትለምን የቅኝ ገዦች በቅሎ ከሆነች ሌላው ሱማሌ መሆኗ የግድ ነው ። ትግሬ ወያኔ ከሚባል እብደትና ቅዠት ወጥታ ትህነድ የሚባል ካንሰር ካላፈረሰች ሺ አመት ብትዘፍን ሺ ዘመን ብትዋጋ ፋይዳ አታመጣም!

የሚፈለገው ጦርነት ከሆነ ይህው የግብጽን ጦር የሚበልጥ ከ1 ሚሊዮን ሰራዊት በላይ ኢትዮጵያ ታቀርባለች፣ ሌላም የጦር ሰፈር ይከፈታል ። ካስፈለገ 2 ሚሊዮን ሰራዊት ማሰለፍ የምትችል አገር ነች ኢትዮጵያ !


Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Selam/ » 27 Sep 2021, 14:29

Woyanes are defeated because they are inherently irrational, KIFFU and always feel inferior. Their ቆረቆንዳ nature depends solely on mischief and broad daylight theft, which might have worked for them 10-20years ago but not any more. The floor underneath their feet has shifted in the last decade whereby information goes from point A to point B in a light speed, making every one as quickly aware, if not more, as they are.
Horus wrote:
27 Sep 2021, 13:13
በእኔ እይታ ትግሬና ሱዳኖች ያላቸው ችግር ተመሳሳይ ነው ። ሁለቱም በአምባ ገነኖችና ሌቦች ተይዘው መከራቸውን ሚበሉ ህዝቦች ናቸው። ትግሬ ነጋ ጠባ ባዶ ዘፈኑን አቁሞ በውስጡ ያዘላቸውን ወንጀለኞች ለህግ በመስጠት ወደ እርሻው ካልተመለሰ ፍጹም አሰቃቂ ረሃብ አይቀሬ ነው ። ልክ ሱዳንም የራሷን ወንጀሎች በራሷ ህግ እንደ መቅጣት ፈረንጅ መጥቶ የሷን ቆሻሻ እንዲያጸዳልት የምትለምን የቅኝ ገዦች በቅሎ ከሆነች ሌላው ሱማሌ መሆኗ የግድ ነው ። ትግሬ ወያኔ ከሚባል እብደትና ቅዠት ወጥታ ትህነድ የሚባል ካንሰር ካላፈረሰች ሺ አመት ብትዘፍን ሺ ዘመን ብትዋጋ ፋይዳ አታመጣም!

የሚፈለገው ጦርነት ከሆነ ይህው የግብጽን ጦር የሚበልጥ ከ1 ሚሊዮን ሰራዊት በላይ ኢትዮጵያ ታቀርባለች፣ ሌላም የጦር ሰፈር ይከፈታል ። ካስፈለገ 2 ሚሊዮን ሰራዊት ማሰለፍ የምትችል አገር ነች ኢትዮጵያ !


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Guest1 » 27 Sep 2021, 15:15

guest1
.እንዳንተ አባባል አንድ ክሮኒክ ሰካራም አላማዬ ብሎ በልብ በሽታ እስከ ሚሞት ይጠጣል። እርግጥ ነው ያ ሰው በያዘው ባህሪ ጽኑ ነው ። ግን አላማው ኔጋቲቨ ስለሆነ፣ አፍራሽ ስለሆነ ፍጻሜው በካንሰር መሞት ነው።
አላማችን ምንድነው አሉ? አልነገርከንም። ባትነግረንም መናገር የሚቻለው እስካሁን ከተደረገውና ከሰማነው (እውነት ዪት እንዳለች ማወቅ ቢያዳግትም) ከተቻለ የድሮውን ኢህአድግ1ኛ ወደ ስልጣን መመለስ። ይህ ካልተሳካ ህልውናቸውን ማስጠበቅ። ዋናው ህልውናቸውን ማስጠበቅ። የትግራይ ህዝብ መሪ/መንግስታቸው የሚጠይቀውን ይፈጽማሉ አራት ነጥብ። ካንሰርን ምን አመጣው? ለመሆኑ ካንሰር ምንድነው? ጉግል ላርግ ክክክክክክ
Cancer is a condition where cells in a specific part of the body grow and reproduce uncontrollably. The cancerous cells can invade and destroy surrounding healthy tissue, including organs. ወይ ጉድ!

ከአላማ ቢስ ሰካራምነትና ካንሰር ክክክክክክክክክክክክክክ ነገር መደበላለቅ!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Guest1 » 27 Sep 2021, 15:36

Woyanes are defeated because they are inherently irrational, KIFFU and always feel inferior.
ኢምክንያታዊ ለማለት ከሆነ ኖው ወይም ና ና ና ክክክክክክ
ክፉ? በጅምላ? ና ና ና ክፉ ሁሉም ቦታ ይኖራልና ፡)
የዝቅተኝነት ስሜት? ናናናናና ያረጀ ያፈጀ ሃሳብ
አዲሱ superiority complexም አይደለም።
ምንድነው ታዲያ? ለብቻ ተለይተን ተጠቃን፤ በኤርትራም አስወጉን፤ ኢትዮጵያዊነት አይሰማንምም ያለበት ነው። Defeated? አላሸነፉም። አልተሸነፉምም።

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9851
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by DefendTheTruth » 27 Sep 2021, 15:49

Horus,

I think this is a cardinal question that will be dealt with for a long time to come. The business they willingly embarked on is not a simple matter, the degree of damage will be more than we can imagine at this time, innumerable lifes have been lost, the lives of those who are left behind have been ruined, irreparably, age long values of our people and relations were left in tatters. Ethiopians of all walks of life still can't come into terms with what is happening infront of their very eyes. It is not a movie, it is a real happening with that much cost.

It is only a matter of time before people of all corners come together and ask why were we put in such a situation? It is inexplicable.

Using the card of ethnic domination to pursue political gains without such a scale of damage could have been somehow tolerated and the people might have moved foreward without demanding for a compelling answer. This one is in another realm of reality.

TPLF seems to have been detached from the real world, up until now I can't say what could have been in their minds when they declared destruction of such a magnitude on their own people. There is no clearily stated goal for such a high risk and destructive business.

TPLF first went out claiming to liberate Tigray from the mother land, then it put this erstwhile "goal" aside and opted to occupy Ethiopia and come back to the people and tell them they too are Ethiopians. People said, okay, they might have drawn their lesson by then.

Peopel forgave them and moved on.

TPLF came back one more time and opened such a destructive war on the nation and its soul. Our people are traumatized by what is happening in front of their own very eyes. Still the goal is not stated or clear. Coming back to the state power? The entity itself doesn't say so in clear terms. To pursue the erstwhile goal of liberating Tigray from the mother land? If this is what they have been seeking, then why didn't they do that while they had everything in their hands and it could have been done with a simple communication to the people in writing.

This is not a simple issue and as such the need to state it in a clear and unequivocal words is a paramount importance. For now they are avoiding, but the damage will keep pressing for many many years to come.

The entity is buried in alll cases of the scenarios, either the Ethiopian Defense Forces will bury it deep so that it will never see any light of the day anymore or the people of Tigray itself will rise up and demand accountability, the pain is too much to have easily been forgotten.

I don't imagine if there is any parallel to what TPLF just did to Ethiopia in the whole of human history, this is beyond what a simple stupidity is.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Dawi » 27 Sep 2021, 16:28

Guest1 wrote:
27 Sep 2021, 15:36
Woyanes are defeated because they are inherently irrational, KIFFU and always feel inferior.
ኢምክንያታዊ ለማለት ከሆነ ኖው ወይም ና ና ና ክክክክክክ
ክፉ? በጅምላ? ና ና ና ክፉ ሁሉም ቦታ ይኖራልና ፡)
የዝቅተኝነት ስሜት? ናናናናና ያረጀ ያፈጀ ሃሳብ
አዲሱ superiority complexም አይደለም።
ምንድነው ታዲያ? ለብቻ ተለይተን ተጠቃን፤ በኤርትራም አስወጉን፤ ኢትዮጵያዊነት አይሰማንምም ያለበት ነው። Defeated? አላሸነፉም። አልተሸነፉምም።
Guest1,

የትግራይን ሕዝብ እያጠፋ ያለው፣ ሖረስም ሆነ ሌላ ሰው ሊረዳችሁ የማይችለው፣ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የቸገረው፣ የንዳንተ ያሉት የትግሬ ምሑራን "ገለልተኝነት" ነው፤

ልክ እንደ ክራይሲስ ግሩፕ ነው የምትቀባጥረው፤

ሁላችሁም በሁለት ቢለዋ ለመብላት መርጣችዃል፣

ወያኔ ካሸነፈ ጥቅማችሁ ስለሚቀጥል፣ ከተሸነፈ እኩል ሆኖ መኖር፣

እርግጠኛ ነኝ "መገንጠልን" ወያኔ ሲሸነፍ በግልፅ ወጥታችሁ ታወግዙታላችሁ። :P
Digital Weyane wrote:
27 Sep 2021, 10:48
የኛ ተጋሩ ዋናው ቹግራችን Plan "B" የሚባል ነገር አናውቅም። Plan "B" ብለን የምንጠራው Begging ነው። ማለትም: ተንበርክኮ የፈረንጆችን ጫማ ስሞ መለመን። ከተሸነፍን በኋላ በየመንገዱ ኡየተንከባለልን <<ጆባይደን ድረሱልን! ኡኡኡኡኡ!>> ኡያልን መጮኽ የኛ Plan "B" ነው። :roll: :roll:
Digital,

ቀልድ ይመስላል ግን ሐቁ ነው፤

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Horus » 27 Sep 2021, 17:15

Guest1
Thank you for defining what 'cancer' means. That is exactly how the 'cancer' metaphor is used. A cell is only one tiny part of the body. When that single cell overgrows and invades other cells and organs, it kills the whole body. Imagine one of our hands grows to such size that our entire body turns into one mass of flesh that looks like a hand. That body will not exist as a human body. That is TPLF turned Ethiopia into one mass of pathological ethnic cancer and that is why the Ethiopian body politic reject, surgically cut off the cancerous cell that is TPLF. Forget the stupid platitude by world media and America colonialist. The TPLF - Cancer metaphor is precise in every respect. Abiy's metaphor 'weed' belittles the nature of TPLF and its social destructive nature. And, I was laughing when Blinkenites raised dust protesting the use 'weed' to communicate the nature and function of TPLF.

DefendTheTruth
I don't think any right thinking Ethiopian disagrees with your assessment of the gravity and evilness of this phenomenon called TPLF but its behavior is knowable. In behavior science, there is a maxim. It is one of a dozen fundamental maxims of behavior. This law of behavior simply states that all things being equal a person will do what he wants to do; but if a person can't do what he wants to do, then he will do what he can do. Now simply apply this to everything TPLF wanted to do such as seize state power, take over Asab port, expand all the way to Gambella, create a Tigray super state, become Singapore and rule the HoA! and more. When it couldn't do what it wanted to do, it did what it could and can do such as burn down cities, mass kill humans and animals including mass mobilize its own children into human shield against a conventional military fire .

Now, your question is how do you explain these types of sick human individual and social behavior? The notion of rational/irrational reasoning does not explain it. Many pathological, extremely sick behaviors of hate, rage, anger etc are not amenable to standard principle of reasoning that are cognitive in nature. The Tigray problem is not a simple failure in judgment; it is a deep and epic crisis in mental illness, psychological and emotional collapse and deep individual and social psychological pathology probably rooted in baseless existential fear, hate, anger, aggression, trauma and eventually total psychological breakdown. When an armed TPLF cadre shoots and kills an infant and a cow and her calf, that is a mental disease of extreme proportion.

What to do about it?
We have to take away that destructive ability from the sick just as you would confine the violent mentally sick into some kind of confinement and control of course that includes keeping some of the violent sick criminal in jail. That is the first step. Then society must search for some kind of therapy and healing as a long term solution.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8473
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Digital Weyane » 27 Sep 2021, 20:29

ኡኛ ተጋሩ የተሸነፍንበት ዋናው ምክንያት ጁንታዎች እግዚአብሔርን ማምለክ እርግፍ አድርገው ትተው ለፈረንጆች ስለ ሰገዱ ነው። የእግዚአብሔርም ቍጣ በጁንታ ላይ ነደደ። በበረሃ ሸለቆ፣ እና በድንጋይም ዋሻና በእሾህ ላይ ሁሉ፣ በቁጥቋጦውም ሁሉ ላይ ያርፋሉ። ሰው ሁሉ በየመንገዱ እየተንከባለሉ ጆባይደን ኡያሉ ሲያለቅሱ ይሰማል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Guest1 » 29 Sep 2021, 12:51

Guest1,

የትግራይን ሕዝብ እያጠፋ ያለው፣ ሖረስም ሆነ ሌላ ሰው ሊረዳችሁ የማይችለው፣ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የቸገረው፣ የንዳንተ ያሉት የትግሬ ምሑራን "ገለልተኝነት" ነው፤
አንዱን ሙሉ በሙሉ ሴይጣን ሌላውን ሙሉ በሙሉ መልኣክ አላደርግምና ትግሬ ልባል? ክክክክክክክክክክክክክ Dawi በህግ አምላክ!
1.በዜናም ሆነ በየመስኩ የሚወራው 50/50 ስለሆነ የግል ግንዛቤ ወሳኝነት አለው።
በተቻለ መጠን ከተረጋገጠና ማስረጃ ካለው ተነስተን መናገሩ ይመረጣል። በጥላቻ ሳይሆን። 2. የአሁኑ ጦርነት በጣም አስከፊ ነው። ለረጅም ጊዜ ይቀጥላል የሚል ስጋትም ስላለኝ ከማስበውን ሁሉ ከመጻፍ እቆጠባለሁ። የኢትዮጵያ ችግር ትላንትም ዛሬም የምሁራኑ ችግር ነው።

አንድ ጎረቤቴ ቤታቸውን ሽጠው ወደ እናታቸው የሃብታም ሰፈር ቤት መኖር ጀመሩ። ስልክ ላይ __ እንዴት ናችሁ? ደህና። ሰፈሩ ተስማማችሁ? በጣም። ስላምና ደስታ በጣም ይሰማናል። ኦው! የኛ ግቢ ሰላምና ውብ ነው። ከዝህ የበለጠ ደስታ ምን አለ? እዚያማ ‘ dog eat dog’ ነው። ረዘም ላለ ጊዜ የኖረችበት ነበርና ሚስትዪው ሁሉንም እየጠራች ምሬቷን ዘረገፈችው።የያንዳንዱን ስም እየጠራች ያ ሰው እንዲህ ብሎን ነበር። ያቺ ደግሞ ልጆቿ ልጆቼን አስጨንቀው ነበር። ቀጥላም እሃብታሙ ብልጥ ነው ዝህ ሃብታሙ እንኳን ልሰዳደብ ሰላምም አይባባልም። የሰላም አየር እየተነፈስን ነው። ደስተኛ ነኝ ብላ ክርክር ገጠመች ክክክክክክክ እውነት። ይቺ አባባል የከረመች ናት።

በሰፈር ሆነ በከተማም ሆነ በአንድ አገርም እንደህ ነው። ጎረቤታሞች በሆነ ባልሆነው ይጣላሉ። ኤርትራና ትግራይ ትግራይና አማራና አፋር። ኦሮሞና ሶማሌ ጉራጌና ሌላው ወዘተ... በምስራቅ የሚገኙት ሩቅ ካለው ከሰሜኑ ከደቡቡ ከምእራቡ ጋር ጎረቤታሞች ስላልሆኑ አይጋጩም። በጥላቻም አይንገፈገፉም። ትግሬ አማራ ጠላታችን ነው ይላል። ለምን? ጎረቤታሞች ስለሆኑ ብቻ አይደለም። ድሃ ስለሆኑም ነው። ወ

ወይ ጉድ ልንል? ግልጽ ነው! ቀላል መፍትሄ ድህነትን ማጥፋት። የኛ ምሁራን ይህን መገንዘብ ለምን አቃታቸው? ማነው ክፉ? ማነው እብሪተኛ? ማነው ትምክህተኛ? ማነው ደሃ? የምን ደሃ? ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ከሳቅ ወደ መናደድ እንዳልሸጋገር!!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የትግሬ ባንዳ ለምን ተሸነፈ?

Post by Guest1 » 29 Sep 2021, 13:46

የትግሬ ጦርነት አላማ የባንዳዎቹ ..
ስልጣን
ገንዘብ
ዝና
ክብር
ስለሆነ መከፋፈል ብቻ ሳይሆን ገና ይዋጋሉ !!
በቃ !
አንተ ሰውዬው ክክክክክክ ከቲዮሮ ወደ ሪያሊት ቀረብ በል!
ገንዘብም ሃብትም አላጡም። ተራራ ቆፈረው የቀበሩት የተባለውስ? ሌላም ሌላም። የኤርትራ ትብብርና የተቃዋሚ ሃይሎች ከዚያ ወደ አገርቤት መግባት ስጋት ውስጥ ስለከተታቸው በተደጋጋሚ የተደረገው የእርቅ ውይይት ሊሰራ አልቻለም። ለህክምና ከአገር መውጣት የማይችሉ ነበሩ። ቶራ ቦራ ሁሉ ተብሏል አይደል? የትግራይ ህዝብን ከጎናቸው ማሰለፍ ችለው አሁን ላይ ተደረሰ።
ሆረስ ያንተ ነገር! ሌባ፤ ነፍሰ ገዳይ፤ ጨካኝ፤ ክፉ ከተባሉ ብኋላ የምን ክብር የምን ዝና? ለስልጣን? ወይ ጉድ! በዲሞክራሲ ስልጣን ቁጥር ይጠይቃል። አይሰራም። ወደ ታሪክና ኤርትራ ሊንመለስ ነው ክክክክክክክክ ትግሬዎች በጠቅላላ አንድ ቢሆኑ ኖሮ ቢያንስ ወደ 10 ሚልየን ይሆኑ ነበር። ይህ ማለት በሶስተኛ ደረጃ በአገሪቱ ድምጽ ይኖራቸው ነበር። ተከፋፍለው ድምጽ አጡ። ሆኖም በ3 ሚልዩን ለ27 በስልጣን ቆዩ። አስገራሚም ነበር!በቁጥር አንሶ ልግዛ ማለት አይሰራም!
የወደፊቱስ? ከጦርነት ወጥተው በፓለቲካ ቦታ ባይኖራቸው እንኳን በኢኮኖሚው መች ኣጡት? በንባብ በስታቲስቲክስ የተደገፈ አዲስ ራእይ ይጠይቃል። ከቲዮሪ ወደ ሪያሊቲ መመለስ ይበጃል ክክክክክ

Post Reply