Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ እና የጋላ መፈራራት : የአጋሜ ለመኖር መጋጋጥ : ሱዳን ኢትዮጵያን ጦር ጥቃት መመከቷ

Post by Abaymado » 27 Sep 2021, 01:57


የአማራን ድል የሚያስፈራቸው ስዎች በአማራ ስም ለአማራ አዛኝ መስለው እዬዬያቸውን እያስነኩት ነው:: እኔ በበኩሌ የአገር ውስጥ youtube መከታተል አቁሜአለሁ:: በጣም የተመረዘ እና ጤነኛ ያልሆነ መልክት ነው የሚተላለፍበት:: አንዳዶቹ ደግሞ የመንግስት ሚድያ ነው የሚመስሉት:: የሰዎችን ማንነት ግንባታ ላይ ነው ያተኮሩት:: አብይ መጣ ሄደ የኔ ቢዝነስ አይደለም: ዋናው ነገር የሚፈለገውን ታርጌት መምጣት ላይ ነው::

ከአማራ ጋር እየተዋጋ ያለው ኦሮሞም ጭምር ነው ይሉናል ግን ጥቂት ለፕሮፓጋንዳ የኦሮሞ ሰዎችን ያሳዩናል እንጂ እነሱ እዛ ቦታ የሉም:: ለዚህ ነው አማራ ላይ ችግር ሲፈጠር አማራ ላይ ሆ የሚሉት:: ድል ሲገኝ ሁሉም ተዋግቶ ነው ይሉናል: ሽንፈት ስመጣ አማራ ዘራፍ ነው የሚያቀው ይላሉ:: ፍርሃት ጫፍ ደርሳለች::


የአጋሜ ነገር

እንደ አጋሜ የተረገመ ዘር አለ እንዴ ? በቃ የሚያረጉት መጋጋጥ እኮ ለህልውና ነው:: የሚበሉ ስላጡ ነው:: ወይም እንደገና እንገዛለን ብለው ስላሰቡ እየዘረፉ የሚኖሩ ይመስላቸዋል:: ይሄ አክትሟል :: ብቻ የምንጉዋጉዋው እንዴት አርገው እንደሚኖሩ ነው::: እንደ እኔ ከሆነ ትግሬን እንዳለ ከኢትዮጵያ ክልል ማባረር ሰላም ማግኘት ይመስለኛል::

የመንግስት መዋቅር በጣም ደካማ ይመስለኛል:: ሱዳንን በዚህ ሰዓት ለምን ማጥቃት አስፈለገ? ፈሪ ነው የሚያስብለው? የሱዳን ሕዝብ አንድ ያረገዋል? ምን አይነት አስተዳደር ነው ያለው? ከዚህ በፊት ሱዳን አደጋ ላይ ሆና አብይ ሄዶ አንድ አድርጎ ተመልሷል:: ይህ አደጋ እንደሆነ የዛን ግዜ ፅፌ ነበር:: አብይ የሚሰራው ሁሉ በጣም በጥርጣሬ መታየት ያለበት ነው::

ትላንት ይመስለኛል : "መከላከያ ወሎ ላይ ጥቃት ጀመረ" አሉን:: የምን ጥቃት? እስካሁን ጥቃት አልነበርም ነበር እንዴ? እነዚህ ሰዎች ምንደነው የሚቀልዱት?