Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10895
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ልደቱ አያሌው የርዕዮት ሚድያ Shareholder ባለድርሻ አባል ሆኗል። ኑሮ በዘዴ - ውጭ አገር ለመኖር የገቢ ምንጭ YouTube ሚድያ ከፈተ።

Post by Abere » 26 Sep 2021, 14:42

ልደቱ አያሌው የርዕዮት ሚድያ Shareholder ባለድርሻ አባል ሆኗል። ኑሮ በዘዴ - ውጭ አገር ለመኖር የገቢ ምንጭ YouTube ሚድያ ከፈተ። ኢትዮዽያን በማፍረስ ሟርት ላይ ተሰማርቷል። ሆድቃው ይፍረስና ከሜዳ ተነስቶ ትግሬ ሽፍታ ጫካ ስለገባ የመቶ ሚልዮን ህዝብ አገር ይፈርሳል ይላል።ስንዴ ለምኖ ሁሉን ነገር ለምኖ ሽፍታ አገር ያፈርሳል ይለናል ሆዳም መሳሪ የወያኔ መሳርያ:: Ethiopia is here to stay forever. His hate is not about Abiy Ahmed, it is about Ethiopia.They are using Abiy Ahmed as their anger punch bag, because they failed to defeat Ethiopia. Lidetu Ayalew like Tamirat Layne is punching in and punching out everyday assigned task in the West on how to depose Abiy Ahmed and defeat Ethiopia so that he could crown himself over Ethiopia. He thinks everyone other than him is stupid. He is the real stupid person.

experts
Member
Posts: 249
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: ልደቱ አያሌው የርዕዮት ሚድያ Shareholder ባለድርሻ አባል ሆኗል። ኑሮ በዘዴ - ውጭ አገር ለመኖር የገቢ ምንጭ YouTube ሚድያ ከፈተ።

Post by experts » 26 Sep 2021, 15:40

ፈሳም ምነው ታግማማናለህ። ነጭ ውሽት ምን አራዳ መሆንህ ነው ከብት

Abere
Senior Member
Posts: 10895
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ልደቱ አያሌው የርዕዮት ሚድያ Shareholder ባለድርሻ አባል ሆኗል። ኑሮ በዘዴ - ውጭ አገር ለመኖር የገቢ ምንጭ YouTube ሚድያ ከፈተ።

Post by Abere » 26 Sep 2021, 15:49

የወያኔ ነገር - የዐደባባዩን በጆሮ ልታደርገው ትፈልጋለህ። ልዴቱ አያሌው አዎን የርዕዮት ሚድያ አባል ነው።
አሁንስ ይረዳሃል? ኣድጊ ወያኔ።

experts wrote:
26 Sep 2021, 15:40
ፈሳም ምነው ታግማማናለህ። ነጭ ውሽት ምን አራዳ መሆንህ ነው ከብት

Post Reply