Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8538
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: [BREAKING NEWS] ሀይለ ስላሴ የተባለው አጋ!ሜ ለሽብርተኛው ሸኔ ምግብና መድሃኒት ሊያደርስ ሲል በቁጥጥር ስር

Post by Digital Weyane » 26 Sep 2021, 13:17

የህወሃት ዓለም አቀፉ የተራድኦ ድርጅት ሃላፊ ታጋይ ኃይለ ሥላሴ በእመቤታችን ሳማንታ ፓወር የተሰጠውን የእርዳታ ቁሳቁሶችን ለሸኔ በአፋጣኝ የማድረስ ተልእኮ እያከናወነ ኡያለ በቁጥጥር ሥር መዋሉን አስመልክቶ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ጦርቶ ኡንደሚወያይበት ሙንም ጡርጥር የለኝም። :roll: :roll:

Post Reply