-
- Member
- Posts: 4201
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
-
- Member
- Posts: 4201
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: ለምንድነው አቶ ታዲዎስ ታንቱን የኦሮምያ ፖሊስ ያሰራቸው? ትፈታለህ አትፈታም?
በጣም ይገርማል! በአቶ ታዲዮስ ታንቱ ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ተበልቶ ነበር። ስንት አይነት አይን አውጣ ሌባ እለ? ሰብሳቢዋ ሳራ ተስፋዬ ትባላለች። እኔ የዛን ግዜ ማን እንደሚሰበስብ ቼክ አርጌ ነበር። የሌባ መአት!
-
- Member
- Posts: 1505
- Joined: 30 Sep 2018, 07:07
Re: ለምንድነው አቶ ታዲዎስ ታንቱን የኦሮምያ ፖሊስ ያሰራቸው? ትፈታለህ አትፈታም?
ትዲዎስ ጀግናችነው:: ስርአቱ የገዳ ነው:: በገዳ ስርአት ደግሞ የህግ አክብሮት የለም:: ሰውን ታስራለህ እንጅ እውነቱን አትቀይርም:: ሳይወዱ በግድ ይፈታሉ:: ያለበለዚያ እንደ አፋኙ ወያኔ ይወገዳሉ::
-
- Member
- Posts: 664
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
-
- Member
- Posts: 664
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ለምንድነው አቶ ታዲዎስ ታንቱን የኦሮምያ ፖሊስ ያሰራቸው? ትፈታለህ አትፈታም?
Abaymado
ባይፈታ ምን ታመጣለህ?
ደግሞ አንዳች ምክንያት ሳይኖር አይታሰርም። ስለዚህ በፖሊስ ሥራ ውስጥ ጥልቅ ማለትህ ማን ስለሆንክ ነው?
ባይፈታ ምን ታመጣለህ?
ደግሞ አንዳች ምክንያት ሳይኖር አይታሰርም። ስለዚህ በፖሊስ ሥራ ውስጥ ጥልቅ ማለትህ ማን ስለሆንክ ነው?