Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

አሸባሪው ህወሓት ስለ ትግራይ ህዝብ እንደማይጨነቅ አሁንም በተግባር እያሳየ ይገኛል!

Post by Hameddibewoyane » 25 Sep 2021, 18:20

ወደ ትግራይ እህል ጭነው የገቡ ተሽከርካሪዎች አሸባሪው ህወሓት አግቶ በመያዝ ለወታደራዊ አገልግሎቶ እየተገከገለባቸው እንደሆነ ሞንጮች ገልፀዋል።

በአሁኑ ሰአት የትግራይ ህዝብ ተርቦ ባለ ሰአትም አሸባሪው ህወሓት ስለ ህዝብ ደንታ ስለሌለው እርዳታ የሚያመላልሱ መኪኖች እያገተ ሰው ሰራሽ ረሃብ እየፈጠረ ነው።

አሸባሪው ህወሓት ሰው ሰራሽ ረሃብ በመፍጠር ለፖለቲካ ፍጆታ በማዋል የሚታወቅ ሴረኛ ቡድን ነው። በ1977 ዓ.ም በትግራይ በነበረው ረሃብ ተጠቅሞ ብዙ ሴራዎችም በመፍጠር ረሃቡ እንዲባባስ በማድረግ፤ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ለትግራይ ህዝብ የላከው እርዳታ TPLF ለራሱ ማድረጉ የህወሓት ታጋዩች ይመሰክራሉ። ያኔ የትግራይ ህዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ TPLF ግም ለራሱ ሲያጠናክር ነበር።

አሸባሪው ህወሓት ከ40 አመት የሰራው ሴራ ዛሬም መድገም ስለሚፈልግ ከ400 በላይ እርዳታ ጭነው ትግራይ የሄዱ መኪኖች በማገት ረሃብ እንዲፈጠር እየሰራ ይገኛል።

መንግስት በአሸባሪው ህወሓት እንደ መያዣንት እየተጠቀመበት ያለው ትግራይ ህዝብ የማዳን ሃላፋነት አለው። መንግስት ፈጣን የሆነ ወታደራዊ እርምጃ በመውሰድ የትግራይ ህዝብ ከመከራ ሊያወጣው ይገባል።