ባይቶና እና ህወሓት ትልቅ ልዩነት ፈጥረው ትላንት በነበራቸው ስብሰባ ወደ ጠብ ተቀይሮ መገዳደላቸው የግዕዝ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል።
ህወሓት ራሱ የፈጠረው ባይቶና የተባለ ድርጅት፤ እኩል ታግለናል ስልጣን ይገባናል በሚል በስልጣን ተጣልተዋል።
እርስ በእርስ መበላላት የህወሓት ባህላዊ ጫወታው ነው። ይሄ እርስ በእርስ መበላላት እና መጠላለፍ የTPLF ባህል አሁንም ቀጥሏል።
በተመሳሳይ ዜና የመቐለ ዩንቨርሲቲ አስተማሪዎች በዛሬው እለት ሰላማዊ ሰልፍ በመቐለ አካሂደዋል “ህዝባችን በርሃብ እያለቀ ነው አለም አቀፍ ማህበረሰብ መፍትሄ ይስጠን” ብለዋል።