Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ውድ የኢትዮጵያ ልጅ አቢይ አህመድ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ !!

Post by Horus » 25 Sep 2021, 13:48

በውሸት ቆሻሻ ክምር ለማፍረስ የተሞከረው የኢትዮጵያ አንድነት እንደ ማዕበል ደግሞ እየተነሳ ነው ! ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ባንድ ቋንቋ መናገር ጀምረዋል! በቃ ሌላው ነገር ሁሉ ድል ይመታል !! ኤቦ ዬቦ !!!