Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12583
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch : ደብተራው ዳንኤል ክብረት የትግራይ የጦር መኮንኖችን ሲያመሰግን የሚያሳይ ማስረጃ ተገኘ

Post by Thomas H » 25 Sep 2021, 13:26

ይሄ ሸለመጥማጥ ከመጣው ጋር ማጨብጨብ ነው
Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Member+
Posts: 8474
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Must Watch : ደብተራው ዳንኤል ክብረት የትግራይ የጦር መኮንኖችን ሲያመሰግን የሚያሳይ ማስረጃ ተገኘ

Post by Digital Weyane » 25 Sep 2021, 13:54

ያልተዘመረለት እምበር ተንከባላይ ጁንታው ዎንድሜ Thomas ፡

ኡኛ ተጋሩ የኢትዮጵያ ሁሉን የኢኮኖሚ ዘርፍ፣ ጦሩን፣ አየር ሃይሉን፣ ደኅንነቱን፣ ሚድያውንና ሙሉ በሙሉ የአገሪቱ ሀብት ንብረቷንና ሥልጣን በግል ተቆጣጥረን በነበርንበት ወቅት ኡንዴት ከሥልጣን አባረው ዎደ መቀሌ እንድንሸሽና እንድንደበቅ ሊያደርጉን ቻሉ?? ጌታችን ጆባይደን በወቅቱ ሊደርሱልን ያልቻሉት ለምን ይመስልሃል?? ለኔ ኡንቆቅልሽ ሆኖብኛል። ኡስቲ ስለዚህ ጉዳይ ያለህን ሀሳብ አጋራን። አመሰግናለሁ። :roll: :roll: :roll:


Post Reply