Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Another paradox of Amhara Elite: "ይሄ ስርዓት የአማራ ኣራጅና ጨቋኝ እንደሆነ እየታወቀ፤ ይሄንን ስርዓት ደግፎ የያዘው አማራ ነው። አማራዎች ይሄ መንግስት ተመችቷቿል።"

Post by sarcasm » 25 Sep 2021, 07:43

Please wait, video is loading...

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: Another paradox of Amhara Elite: "ይሄ ስርዓት የአማራ ኣራጅና ጨቋኝ እንደሆነ እየታወቀ፤ ይሄንን ስርዓት ደግፎ የያዘው አማራ ነው። አማራዎች ይሄ መንግስት ተመችቷቿ

Post by Jirta » 25 Sep 2021, 07:49

አማራ እንደ ኦሮምም እንደ ትግሬውም በስሜቱ የሚነዳ በቀደዱለት ቦይየሚፈስ አይደለም::ስለገደሉትም አይገድልም:: ስላሞገሰቱም አይሞቀውም:: ለዚ ጠላዮቹም ምስክር ናቸው:: ይህ ሥርእት ስትል የትኛው ነው::ይህ ሥርዓት የራሱ የወያኔነው:: አስገዳዩም በኦነግ ተላላኪነት ትግሬ ነው:: ትግሬን ሲጨርስ ጠብቀው::

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Another paradox of Amhara Elite: "ይሄ ስርዓት የአማራ ኣራጅና ጨቋኝ እንደሆነ እየታወቀ፤ ይሄንን ስርዓት ደግፎ የያዘው አማራ ነው። አማራዎች ይሄ መንግስት ተመችቷቿ

Post by Abere » 25 Sep 2021, 08:59

ሰይጣን ለተንኮሉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል ሲባል አልሰማህም ወደጄ። የትግሬ ወያኔ ብልጥ ተብዬዎች አሁን ተነስተው ለአማራ ተቆርቋሪ ሊሆኑ ሲሞክሩ ያስቁኛል። የትግሬዎች የጥቅስ ምንጭ መፅሐፋችው የትግራይ ማኒፌስቶቸው መሆኑን ብቻ ነው የምናውቀው። አሁን ቅርቃር ውስጥ ስለተያዙ እና አማራ ሰንጎ ስለያዛቸው ወጥመዳቸውን ለማላላት አፈቅቤ ሁነው ይቀርቡሃል። በታሪካቸው ውሸት እንጅ እውነት ሰምተን ስላማናውቅ አንቀበለውም።

What surprises though is Yiliqal Getnet. I have stopped listening YouTubes on him, Lidetu Ayalew, and Ermias Legesse. Since the last couple of times watching some of their interviews and have analyzed the integrity of their view highly compromised. I concluded these people are playing us political Ponzi scheme. In other words, they are undercover TPLF operatives coming either as activist or opposition party members. They have been echoing what we have been saying in opposing in a very articulative way ;and preyed upon us the innocents who wanted genuine changes. These people themselves are obstacles , because their end goal is bringing TPLF and the Tigre minority into power to rob Ethiopians. If either him, Lidetu Ayalew, and Ermias Legesse can take back their spit then TPLF would come back to power; the bitter truth is the Ethiopian people spited TPLF out in to the trash can, no external power, no amount of flattery words can return the Tigre minority into power.
Jirta wrote:
25 Sep 2021, 07:49
አማራ እንደ ኦሮምም እንደ ትግሬውም በስሜቱ የሚነዳ በቀደዱለት ቦይየሚፈስ አይደለም::ስለገደሉትም አይገድልም:: ስላሞገሰቱም አይሞቀውም:: ለዚ ጠላዮቹም ምስክር ናቸው:: ይህ ሥርእት ስትል የትኛው ነው::ይህ ሥርዓት የራሱ የወያኔነው:: አስገዳዩም በኦነግ ተላላኪነት ትግሬ ነው:: ትግሬን ሲጨርስ ጠብቀው::

Post Reply