Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1597
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ውድ ኢትዮዽያውያን፤ መስቀልን ስናከብር መከራችንን እናስታውስ። መስቀሉ ላይ በግራ ሕዋሃት እየደቆሰን ነው። በቀኝ ኦሮሙማ የተባለው ዘንዶ ሊያሰቃየን ተዘጋችቷል። መከራችን አላበቃም። እንዘጋጅ

Post by EwnetYashenifal » 25 Sep 2021, 00:58

ውድ ኢትዮዽያውያን፤ መስቀልን ስናከብር መከራችንን እናስታውስ። መስቀሉ ላይ በግራ ሕዋሃት እየደቆሰን ነው። በቀኝ ኦሮሙማ የተባለው ዘንዶ ሊያሰቃየን ተዘጋችቷል። መከራችን ገና አላበቃም። እንዘጋጅ።