Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ውድ ውብ ኢትዮጵያ እንኳን ለዚህ የደስታ የፍንደቃ መስቀል አደረሰሽ !!

Post by Horus » 25 Sep 2021, 00:32

አሁን በኢትዮጵያ ቅዳሜ ነው ። ይህ ዕለት በጉራጌ ደንጌሳት ይባላል። አንዱ የመስቀል ቀን ነው ። ደንጌሳት የዴንጋ እሳት ወይም የልጆች ደመስቀልና የልጆች ደመራ ቀን ነው !! በጉራጌ ቋንቋዎች ልጅ ለሚለው ቃል አንዱ ጌንጋ፣ ሌላው አርዴ ይባላል። አርዴ ግዕዝ ነው ። ሌላው ባይ ወይም ባዮች ነው ይህ አረብኛ ወይም የሴም ቃል ነው ።



Horus
Senior Member+
Posts: 30839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውድ ውብ ኢትዮጵያ እንኳን ለዚህ የደስታ የፍንደቃ መስቀል አደረሰሽ !!

Post by Horus » 25 Sep 2021, 01:40

ሶስቱ የመስቀል በአላት የልጆች መስቀል፣ የሴቶች መስቀልና ትልቁ መስቀል እና አዳብና እንዳለቀ የሚጀመረው ከባዱ የጎረምሶች ዝላይ ጨዋታ ይጀምራል ! ነጆ አራጆ !!



Post Reply