Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30906
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ፤ ቅዱስ ምድር የአለም ገነት!!

Post by Horus » 24 Sep 2021, 14:09

መስቃን ና የዘቢደር ተራሮች ሰንሰለት !! በእኔ ግምት መስቃንኛ እና ክስታኔኛ በቅርብ ግዜ ሙሉ በሙሉ አንድ የሚሆኑ ይመስለኛ!! አሁን በጥቂት ቃላቶች ብቻ ነው የሚለያዩት ልጆች ሲናገሩት ደስ ማለቱ !! ለምለም እዝጌር የሚረቀና ገረድ! እዝጌር የባረከና ባይ! ዬዎሬ ለደሽ !!