Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: የኣብይና የኣማራ ሊህቃን የቀጠለው የፖለቲካ ቅጥፈትና ክህደት! - Explaining the deformation of formation of 20th century modern Ethiopia

Post by gearhead » 24 Sep 2021, 14:42

Accurate, so far as describing its political and economic expressions; but all-in-all, dangerously Jawarian and extremely
reductivist!!

ጉሊት የሚታይን የህዝብ phenomenon, 'የ 'amhara elite'' በሚል ሽንገላ ማለፍ አደገኛ ነው!! I bet you, social psychologists and sociologists will have a totally different take on this wide reaching, pernicious matter!!

Tog Wajale E.R.
Member+
Posts: 9652
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: የኣብይና የኣማራ ሊህቃን የቀጠለው የፖለቲካ ቅጥፈትና ክህደት! - Explaining the deformation of formation of 20th century modern Ethiopia

Post by Tog Wajale E.R. » 24 Sep 2021, 15:02

ጥምብ፡ግማ*ታም፡ለ 28 ዓመት፡የት፡ነበራችሁ፡አሁን፡ተጣድፋችሁ፡እውቅና፡የሌላ፡ብሔር፡ወይም፡ዜጋ፡የምትፈልጉ፡።
ግዜአችሁ፡እኮ፡አበቃ፡የቀብር፡ስነስርዓት፡ብቻ፡ጠብቁ።

Too Late Bissbiss Shettattam Agga*me, You Are Finished Done Gone With Dirty Winds. We Are Conducting As Of Now The War In Dedebit Woorgach Tigrayian Agga*me Dry Lands.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የኣብይና የኣማራ ሊህቃን የቀጠለው የፖለቲካ ቅጥፈትና ክህደት! - Explaining the deformation of formation of 20th century modern Ethiopia

Post by Dawi » 24 Sep 2021, 15:26

gearhead wrote:
24 Sep 2021, 14:42
Accurate, so far as describing its political and economic expressions; but all-in-all, dangerously Jawarian and extremely
reductivist!!

ጉሊት የሚታይን የህዝብ phenomenon, 'የ 'amhara elite'' በሚል ሽንገላ ማለፍ አደገኛ ነው!! I bet you, social psychologists and sociologists will have a totally different take on this wide reaching, pernicious matter!!
Accurate my A@ss!

የሚሰማህ የለም ሌባ፣ ሃያሰባት ዓመት ዘረፋህን አይቶ ነው የኤትዮጵያ ሕዝብ ያባረራችሁ፤

ዋናው ኤኮኖሚ ነው፣ አምሓራ ዘርፎ ክልሉን አልገነባም፣ የሚያስፈልገው ዴሞክራይታዜሽን ብቻ ነበር፣ ወያኔ ግን አምሓራውን መሬቱን ቀምቶ እንዲጠላ እየሰበከ ሐገሩን በዘበዘ፣ የኤትዮጵያ ሕዝብ ነቃ፣

ትግራይ አምሓራ አይኖርም ማለት ይቻላል፣ መሬታቸው ተዘርፎ በባርነት ለሓያ ሰባት ዓመት ይኖሩ የነበሩትን አይጨምርም፤

ዐብይ የኢትዮጵያዊ መለኪያ ነው፣ ከሶስት በላይ የሐገሩን ቋንቋ የሚናገር ፣ ብቻውን ቢሮጥ በምርጫ ፸ በመቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይመርጡታል ባይ ነኝ፤

ይሄ ዘረኛ ምሁር ነኝ ባይ፣ ወልቃይትና ፀገዴ "የሰሊጥ አገር" የኛ ነበር አለ፣ የአምሓራ መሬት መሆኑን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ የለም፣ ውሸታሞች!

ውሸት ሲደጋገም ዕውነት ይሆናል ትላላችሁ፣ ሕዝብ የተነሳባችሁ ዘረኛና ሌቦች ስለሆናችሁ ነው፣ በቃ!

Post Reply