Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ግብጽ የአማርኛ ራዲዮ ስርጭት ጀመረች !

Post by Horus » 24 Sep 2021, 02:50

ምን አማርኛ ብቻ በአፋር፣ ሱማሌ፣ እስዋሂሊ፣ ሃውሳና ፉላኒ !! የአፍሪካ መሪ ማነው? ኢትዮጵያ ወይስ ግብጽ?