Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሀብታሙ አያሌው በአሜሪካ ምድር ላይ አለ ወይስ ሀጣዬ (Hxayee) እና ወልቃይት ገብቶ ተበቀሠ?

Post by AbebeB » 23 Sep 2021, 16:13

ሀብታሙ አያሌው በአሜሪካ ምድር ላይ አለ ወይስ ሀጣዬ (Hxayee) እና ወልቃይት ገብቶ ተበቀሠ? ከሚከተሉት አንዱ እውነት ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ፡፡
  • 1. ለሀጣዬ ተብሎ የተሠበሰበውን ገንዘብ ይዞ አምልጦአል
  • 2. ወይም ቄራ ገብቶአል?
የኤርሚያስን ፈገግታ የራቀው ፊት በተከፈተበት ፍትሀዊ ክስ ደንግጦ ብቻ ነው ማለት ያስቸግራል፡፡ ሁሉም የ Ethio 360 በቀቀኖች ቆሌ የራቃቸው ወርሃዊ መጽዋት ጎሎባቸውም አይመስልም፡፡

አንድ ነገር እንደሚኖር መጠርጠር ያስፈልጋል፡፡ የበቀቀኖቹን ቁዘማ ኢትዮጵያ ፈነዳች ከሚለው ጋር ማያያዝ ግን ነውር ነው፡፡ እነርሱ ለ3000 ዓመታት ኑራለች የሚሉዋት ችጋራሚዋ ኢትዮጵያ ከእከክ ተላቅቃ ስለማታውቅ አያሳስባቸውምና፡፡ በቀቀኖቹ መኖ ከኦሮሚያና ዲያስፖራ ከፈፈሰሰላቸው ሁሌም ፋሲካቸው መሆኑ እሙን ነው፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ሀብታሙ አያሌው በአሜሪካ ምድር ላይ አለ ወይስ ሀጣዬ (Hxayee) እና ወልቃይት ገብቶ ተበቀሠ?

Post by AbebeB » 27 Sep 2021, 10:44

AbebeB wrote:
23 Sep 2021, 16:13
ሀብታሙ አያሌው በአሜሪካ ምድር ላይ አለ ወይስ ሀጣዬ (Hxayee) እና ወልቃይት ገብቶ ተበቀሠ? ከሚከተሉት አንዱ እውነት ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ፡፡
  • 1. ለሀጣዬ ተብሎ የተሠበሰበውን ገንዘብ ይዞ አምልጦአል
  • 2. ወይም ቄራ ገብቶአል?
የኤርሚያስን ፈገግታ የራቀው ፊት በተከፈተበት ፍትሀዊ ክስ ደንግጦ ብቻ ነው ማለት ያስቸግራል፡፡ ሁሉም የ Ethio 360 በቀቀኖች ቆሌ የራቃቸው ወርሃዊ መጽዋት ጎሎባቸውም አይመስልም፡፡

አንድ ነገር እንደሚኖር መጠርጠር ያስፈልጋል፡፡ የበቀቀኖቹን ቁዘማ ኢትዮጵያ ፈነዳች ከሚለው ጋር ማያያዝ ግን ነውር ነው፡፡ እነርሱ ለ3000 ዓመታት ኑራለች የሚሉዋት ችጋራሚዋ ኢትዮጵያ ከእከክ ተላቅቃ ስለማታውቅ አያሳስባቸውምና፡፡ በቀቀኖቹ መኖ ከኦሮሚያና ዲያስፖራ ከፈፈሰሰላቸው ሁሌም ፋሲካቸው መሆኑ እሙን ነው፡፡

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ሀብታሙ አያሌው በአሜሪካ ምድር ላይ አለ ወይስ ሀጣዬ (Hxayee) እና ወልቃይት ገብቶ ተበቀሠ?

Post by Educator » 27 Sep 2021, 12:53

Habtamu is sick and recuperating. They have told their viewers about him being ill. You should stay upto date rather than breed conspiracy theory.

Post Reply