እዚህ ዉሳኔ ላይ የተደረሰበት ምክንያቶችም ብለዉ ሊቀ መንበሩ ካስቀመጡዋቸዉ ነጥቦች ያልተመለሰ ስጋት እንዳለ፣ ደጋፊዎቻቸዉ ድምፅ ለመስጠት እንዳልተመዘገቡ እና ኣብዛኞቹ የምርጫ ካርዶች ከገዢዉ ፓርቲ አባላት መሆኑን በማስገንዘብ ቀደሞዉኑ ዉሳኔ የተሰጠበት ምርጫ ማካሄድ ትርጉም የለዉም ሲሉም ሊቀመንበሩ ኣክለዋል።
አኽሱማይት ሚድያ
07 መስከረም 2014 ዓ/ም
Please wait, video is loading...