በ1662ኛ በመደበኛ ሎተሪ 1ኛ ዕጣ አቶ በርሄ ገ/መድህን 1,000,000 ብር በቼክ ተረከቡ። በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ በርሄ ገ/መድህን በደረሳቸው ገንዘብ የከብት እርባታቸውን እንደሚያስፋፉበት ገልፀዋል ሲል ብሄራዊ ሎተሪ ነው መረጃውን ያደረሰን።
-
- Senior Member
- Posts: 12608
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact: