Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12583
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ጁንታው ሎተሪ አሸነፈ ግን ገንዘቡን ሊነጠቅ ይችላል ተባለ

Post by Thomas H » 22 Sep 2021, 21:53

በ1662ኛ በመደበኛ ሎተሪ 1ኛ ዕጣ አቶ በርሄ ገ/መድህን 1,000,000 ብር በቼክ ተረከቡ። በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ በርሄ ገ/መድህን በደረሳቸው ገንዘብ የከብት እርባታቸውን እንደሚያስፋፉበት ገልፀዋል ሲል ብሄራዊ ሎተሪ ነው መረጃውን ያደረሰን።