Page 1 of 1

"ተደራደሩ" ስለው "እንዴት ስልጣን ለህወሓት አሳልፈን እንሰጣለን!?" ይለኛል። እኔኮ ተደራደሩ እንጂ ስልጣናችሁ ለህወሓት ስጡ አላልኩም፤ አትስጡም አላልኩም!

Posted: 22 Sep 2021, 16:17
by sarcasm
"ተደራደሩ" ስለው "እንዴት ስልጣን ለህወሓት አሳልፈን እንሰጣለን!?" ይለኛል። እኔኮ ተደራደሩ እንጂ ስልጣናችሁ ለህወሓት ስጡ አላልኩም፤ አትስጡም አላልኩም!

"ጦርነቱን አቁሙና ተደራደሩ" ማለት የምትነጋገሩበት ቋንቋ ጥይት ሳይሆን ሓሳብ ይሁን ነው። መደራደር ማለት የግድ መታረቅ ማለትም አይደለም። በጦርነትም በድርድርም ውድድር፣ ፉክክር አለ። በጦርነትና በድርድር መካከል ያለው ልዩነት፡

በጦርነት ሜዳ በጠመንጃ ነው ምትደባደበው፤ በድርድር ሜዳ ግን በሐሳብ ነው ምትከራከረው። ጨዋታው በጠመንጃ ሲሆን የሚጠፋ ህይወት አለ፣ የሚፈናቀል ዜጋ አለ፣ በር ተዘግቶበት የሚራብ ህዝብ አለ።፣ የሚወድም ንብረት አለ፤ ኢኮኖሚውም ይቃወሳል። በድርድር ሜዳ ግን ሞት፣ መፈናቀል፣ረሀብ፣ ውድመት የለም። ምክንያቱም ሐሳብ አይገድልም፣ ሐሳብ አያፈናቅልም፣ አያስርብም፣ አያወድምም!

"ጦርነት አቁሙና ተደራደሩ" ስል በየአከባቢው የሚጠፋ ህይወት አይኑር፣ ህዝባችን አይፈናቀል፣ የተራበው አስቸኳይ እርዳታ ያግኝ፣ ሀብታችን አይውደም፣ ጥላቻ ተወግዶ ፍቅራችን ተመልሶ ሀገር ሰላም ይሁን ማለቴ ነው።
Please wait, video is loading...

Re: "ተደራደሩ" ስለው "እንዴት ስልጣን ለህወሓት አሳልፈን እንሰጣለን!?" ይለኛል። እኔኮ ተደራደሩ እንጂ ስልጣናችሁ ለህወሓት ስጡ አላልኩም፤ አትስጡም አላልኩም!

Posted: 22 Sep 2021, 16:50
by Abdisa
Sleepy Joe: ተደራደሩ!

PM Abiy Ahmed: Sorry Joe, we Ethiopians don't negotiate with terrorists.

Sleepy Joe: Why not?

PM Abiy Ahmed: Does the US negotiate with Al-Qaida? :roll:

Sleepy Joe: Hell No!

PM Abiy Ahmed: So why are you asking Ethiopians to do the things you Americans won't do yourselves? :roll:

Sleepy Joe: Fukkkkkk! Hold on, I hear someone outside calling my name. I will be right back. Don't hang up. :x

A few moments later.....

Sleepy Joe: I'm back. There are hundreds of agame standing outside the White House screaming out my name!

PM Abiy Ahmed: What do they want? :shock:

Sleepy Joe: They want me to help them return to power in Ethiopia.

PM Abiy Ahmed: And what did you tell them? :roll:

Sleepy Joe: I told them the only way they can return to power is through negotiations.

PM Abiy Ahmed: Aha! I see.

Sleepy Joe: ተደራደሩ! :evil:

PM Abiy Ahmed: እምቢ! :mrgreen:

Sleepy Joe: Negotiate! :evil:

PM Abiy Ahmed: If I may borrow your words.... Hell No! LOL
:lol: :lol:

Re: "ተደራደሩ" ስለው "እንዴት ስልጣን ለህወሓት አሳልፈን እንሰጣለን!?" ይለኛል። እኔኮ ተደራደሩ እንጂ ስልጣናችሁ ለህወሓት ስጡ አላልኩም፤ አትስጡም አላልኩም!

Posted: 22 Sep 2021, 17:30
by Wedi
Can someone send this video to this crused Lander Tigrayan Abraha Desta??

Tigray Mothers begged Dr Debretsion to make peace with Dr ABiy but Debertsion refused and started the war!!



Re: "ተደራደሩ" ስለው "እንዴት ስልጣን ለህወሓት አሳልፈን እንሰጣለን!?" ይለኛል። እኔኮ ተደራደሩ እንጂ ስልጣናችሁ ለህወሓት ስጡ አላልኩም፤ አትስጡም አላልኩም!

Posted: 22 Sep 2021, 17:59
by Digital Weyane
<<በአንድ ኡጃችን እንደራደራለን ፡ በሌላኛው ኡጃችን ደግሞ ጦርነትን ኡንዋጋለን>> የሚለው አሸባሪው የሕወሓት ጁንታ በባድሜ ጦርነት ጊዜ የተከተለውን ፖሊሲ ሽንፈትና ውርደት አከናንቦ እና ጨርሰንም ደግመን እንዳንነሳ አድርጎ አስቀርቶናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: