Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Educator
Member
Posts: 1995
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: (((((FAKE NEWS ALERT))))))***WALTA and FANNA TV ***reporting FAKE bridge news, AGAIN

Post by Educator » 22 Sep 2021, 14:27

"በጣም ግራ ያጋባል እየተደመሰሰ ነው እየተቀጠቀጠ ነው የተባለው ጁንታ ዛሬ ደግሞ ድልድይ አፈረሰ ተባለ ?"

"እንዲፈርስ በብልፅግና ፓርቲ ተፈቅዶለት መስሎኝ የአማራ ልዩ ሀይል ተቆጣጥሮት የነበረዉን ሰቆጣና ላሊበላን ለቆ እንዲወጣ ያደረጋችሁት።
አቅም ከጠፋ መምራት ካቃታችሁ በይፋ ተደራደሩና ህወሀት አገር መሆኑን አዉጆ እዚያዉ መቀሌ ይቀመጥልን ካልሆነ ግን የሀይል የተዋጊ ችግር በሌለበት ሀገርን የማዉደም አማራን በቁም የመቅበር ሴራችሁ እናንተንም ወደገሀነብ እንደሚልክ አትዘንጉ።"

Post Reply