Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የዳንኤል ክብረት የዘር ጭፍጨፋ ቅስቀሳ እና አሜሪካ የሰጠችው ማስጠንቀቅያ…| የአፈቄሳሩ የአደባባይ ወንጀሎች እና አይቀሬ ቅጣቶች

Post by sarcasm » 22 Sep 2021, 16:06

የዲያቆኑን ንግግር ለመመከት ወይንም justify ለማድረግ የሞከሩ በርካታ በሳል አስተዋይ የተባሉ ወገኖች የለጠፉት ጦማሮችን ሳይ ለኢትዮጵያ ፈራሁ:: አዘንኩ::

የዲያቆኑን ንግግር አደገኛነት መረዳት ካልቻልን እንዴት ነው ታዲያ እጅግ በርካታ የተወሳሰቡ የአገር ችግሮችን መፍታት የምንችለው ???

Please wait, video is loading...

Post Reply