Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መጀምሪያ ዕድል አያገኝም እንጅ ትግሬ-ወያኔ ቀንቶት በስህተት አዲስ አበባ ቢገባ እጁን ይዞ ነው ህዝብ መልሶ የሚያብርረው። ግን ለምን በከንቱ ይሞታሉ - ይገርማል

Post by Abere » 21 Sep 2021, 06:14

መጀምሪያ ዕድል አያገኝም እንጅ ትግሬ-ወያኔ ቀንቶት በስህተት አዲስ አበባ ቢገባ እጁን ይዞ ነው ህዝብ መልሶ የሚያብርረው። ግን ለምን በከንቱ ይሞታሉ - ይገርማል
I say it again, if TPLF able to enter to Addis Ababa, it would be chased back to Tigray. Every body south of Tigray region hates TPLF. Dogs have better respect in Ethiopia than the Tigre-Woayne.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: መጀምሪያ ዕድል አያገኝም እንጅ ትግሬ-ወያኔ ቀንቶት በስህተት አዲስ አበባ ቢገባ እጁን ይዞ ነው ህዝብ መልሶ የሚያብርረው። ግን ለምን በከንቱ ይሞታሉ - ይገርማል

Post by Digital Weyane » 21 Sep 2021, 10:09

ሙን ለማለት ኡንደፈለጉ ባይገባኝም እንኳን ቅሉ፣ ጁንታ ዎጎኖቼ ወደ ጦር ሜዳ ሲገቡ <<ፈረንጅ የላከው ሞት አይፈራም!>> ኡያሉ ይፎክራሉ። በትግርኛ፦ <<ፈረንጂ ልለአኾ ሙማት የፈርሒ!>> :roll:

ኤጭ ዛሬስ ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን አስጠላኝ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Post Reply