Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሆረስ ነኝ፤ መስቀል 6 ቀን፣ የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት 14 ቀናት ብቻ ቀራቸው !! ኤቦ ዬቦ ! ቦ ነገር ኩሉ !!

Post by Horus » 21 Sep 2021, 01:02

የኢትዮጵያ ጠላቶች ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከሌባ እስከ ባንዳ፣ ከቅጥረኛ ጋዜጠኛ እስከ ምንደኛ ቴክኖክራት፣ ከፍቅርተኛ አሮጊት እስከ ጃጀው አለቃ ላንቃቸው እስኪዘጋ ይንጫጫሉ ! የኢትዮጵያ ባቡር ግን 120 ሚሊዮን ተሳፋሪ ጭና ወደ ፊት ትነጉዳለች ! በሉ እንግዲህ ቀና ቀጥ! ነቃ ጸና! ገንተር ጠጠር እንበል !! መልካም የመስቀልና ሹመት ሳምንታት ይሁንልን!! አሚን !





Last edited by Horus on 21 Sep 2021, 01:40, edited 2 times in total.



Post Reply