Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: VIDEO: UN'S BOSS:"አብይ ይዋሻል። እኔንም ኤርትራ አልገባችም ብሎ ዋሽቶ አስዋሸኝ|የትግራይ ህዝብ በጦርነት ጠንካራ መሆኑን አስመስክሯል። አብይ እነሱን ማሸነፍ እንደማይችል አ

Post by TGAA » 19 Sep 2021, 19:35

yaballo wrote:
19 Sep 2021, 16:43
VIDEO: UN'S BOSS ON AL-JAZEERA: "አብይ ይዋሻል። እኔንም ኤርትራ አልገባችም ብሎ ዋሽቶ አስዋሸኝ | የትግራይ ህዝብ በጦርነት ጠንካራ መሆኑን አስመስክሯል። አብይ እነሱን ማሸነፍ እንደማይችል አይተናል.






የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዛሬ ከአልጀዚራ ጋር ባደረገው ኢንተርቪው በቪዲዮም ጭምር ተጋበዙ።

1. አብይ ይዋሻል እኔንም ኤርትራ አልገቡም ብሎ ዋሽቶ አስዋሸኝ

2. ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር እና መንግስት ወድቀዋል የውስጥ ችግራቸውን በራሳቸው መፍታት ሳይችሉ አሁን ያለንበት ሁኔታ ተፈጥሯል

3.የትግራይ ህዝብ በጦርነት ጠንካራ መሆናቸውን አስመስክረዋል። አብይ እነሱን ማሸነፍ እንደማይችል ሁላችንም አይተናል ።

4. ጦርነቱ ከቀጠለ ኢትዬጵያ ትፈርሳለች። ይህ ከሆነ ደግሞ የሲሪያ ክራይስስ ማረኝ የሚያስብል ኢትዮጵያውያንን የሚያፀፅት መፈናቀል እና ሞት ይከሰታል!
የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዛሬ ከአልጀዚራ ጋር ካደረጉት ኢንተርቪው የተወሰደ።




https://www.facebook.com/10007090371145 ... 0357715098
Please wait, video is loading...
Here is another reality check. Weyanes dream of taking Addis, Gonder, Welkit, Humara has become impossible dreams. So the second-best thing is to dream that these two snail old men going to put pressure on the Ethiopian government so that Weyanes political- laundering going to get legitimized.
Here is the reality though. Weyanes aka TPLF became so toxic in Ethiopian body politics no amount of pressure can change that. It is neither about Abiy nor anything else. One doesn't force someone to drink poison let alone 110 million Ethiopians. so that is a nonstarter.
What The Ethiopian government is required to do with all its resources, both in human and material is to make sure that wyeanes are depleted into irrelevancy and it is very doable. That is going to change the equation. That is what going to be determined in the weeks ahead.