Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5619
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም

Post by TGAA » 19 Sep 2021, 00:31

በአሁኑ ሰአት የጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ የመጀመርያው እንዲሁም የመጨረሻው ትኩረቱ መሆን ያለበት የኢትዮጵያን ህዝቦች ለአንድ አላማ ለአንድ ግብ አስተባብሮ አስተሳስሮ ወሳኝ የሆኑ መቀልበስ የማይችሉ የጠላትን ሀይልም ሆነ የጠላት ደጋፊዎቹ ቼዝ ሜት መደረጋቸውን እንዲያውቁና እንደገና ወደ ንድፋቸው ቦርድ እንደገና እንዲሄዱ ማስገደድ መቻል አለበት፡፡ ማውቅ ያለበት ግን ጠላቶቹም እርምጃችውን ሰአት አስይዘው የርሱን ሁኔታ ገምግመው ነው እርምጃ እየወሰዱ ያሉት፡፡ ተመልከቱት ፤ የልደቱ አያለው ምን አለህ ብልጽግና በአዲስ አመት ቦጨራ፤ የባይድን ኤክስኪዩቲቨ ኦርደር ፤ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሀፊ የኢትዮጵያን መንግስትና ወያኔን በእኩል አስቀምጦ ኢትዮጵያ ላይ መዶለት ፤ የጌታቸው በግብጽ አልሲሲ ላይ ቀርቦ መዶለት ፤ አሁን ድግሞ የወያኔ የባይደንን ተስማምተናል መግልጫ መንጋጋት ፤ አብይ የጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ቦታ ሲያይዝ ልክ እንደ ፓትሪክ ሉሙባ ለማስወገድ የተቀነባበረ ዘመቻ መሆኑ ግልጽ ነው፤ መፍትሄው
1* አብይ ምንም እንኳን የፓን አፍሪካን አጀንዳው ጥሩ ቢሆንም አሁን ያንን አጀንዳውን ከከንፈር ውደሳ በስተቀረ እርምጃ መውሰድ የለበትም ፤ የምእራቡ አለም የሚፈራው ነገር ቢኖር ጥንካራና የተባበረ አፍካ ነው፤ አሁን ባለበት ብዙ ችግሮች አንጻር ይህንን የምእራቡን ጥቅምና ጣላቻ የሚያስነሳ ነገሮችን በይደር ቢያቀምጣቸው ጥሩ ነው፤ ከኤርትራ ጂቡቲ ከሱማሌ ጋር ያለውን ግንኙነት ግግ በጥሩ መሰረት ላይ መጣያው ግዜው አሁን ነው፤
2* ዲሞክራሲ እና የሀገር ደህንነትን ማረጋገጥ የሚቃረኑ ነገሮች አይደሉም ፤ ብዙ ክፍተቶች ይታያሉ ፤ አንደኛ በአሁኑ ሰአት ማስረጃ ማቅረብ የማይችሉ ህዝብን የሚያወናብዱና ሽብርን የሚፈጥሩ ተንታኞች ወይም ጋዜጠኞች በህግ መጠየቅ አለባቸው ፤ ፍርድ ቤቱም የመጻፍንና የመናገርን ምብት ባከበረ መልኩ ህዝቡን በአሁን ውሳኝ ወቅት የህዝብን አንድነት የሚሽራርፉ ፤ የማይሆኑ አሸባሪ የልተረጋገጠ ወሬ የሚዘሩት ፤ ከነማስረጃቸው ወይን ከንምንጫቸው ማቅረብ መቻል አለባቸው፡
3*የኢትዮጵያዊያን ውስጥዊ ሰላምና ደህነት በወሳኝ መልኩ መረጋገጥ መቻል አለበት ፤
4* ልክ እንደ አባይ አንደኛና ሁለተኛ ሙሌት የወያኔ መደምሰስ መረጋገጥና አለም እዲቀበለው ማድረግ የግዴታ ነው፡
5* የህዝባዊ ሰራዊቱ በየአካባቢው ሰስለት ባለው መልኩ መደራጀት አለበት
6* የፋይናሻል ወንጀል የተሰማሩትን በጽኑ መዋጋት አለበት _በተለይ የወያኔ ድርጅቶችና የነርሱ ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያላቸው ካምፓኒዎች
7*የብልጽግና አባል ሆነው የወያኔን ፖሊሲ የሚያራምዱ ፤ የወያኔን ፖሊሲ በግልጽና በተግባራዊ መንገድ የማይዋጉ ፤ ወይንም እንዳላየ እየሆኑ ወያኔ እዲሰምረለት የሚያደርጉ የወያኔ ተላላኪዎች ከስራቸው ማስነሳትና ትክክለኝ የኢትዮጵያን አላም ያነገበ ቦታዊን ማሰራት ፤
8* አንድነታችንን የሚያጠናከሩ የቆዮ ሁላችን ተወያይተን በወንድምምነት ስሜት እንዲፈታ ልባዊ ጥረት ማድረግ ህዝቡንም ማስተባበር።
9*አድርባዮችን ማስወገድ ለምን ቢባል እውነተኛ መፍቴ እንዳናገኝ መሰናክል ስለሆኑ፤
10* ሁሉም የኢትዪጵያ አማኝ ሀይማኖተኞች በየእምነችን ይህ መጥፎ ጊዜ እንዲያልፍና ጥሩ ቀን እዲያመጣልም መጽለይ

ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ መጪው አመት ኢትዮጵያን በብዙ እጥፍ ለማስመንጠቅ እግዚያብሄር ይርዳዎት
መልካም አዲስ የስራ አመት

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም

Post by tolcha » 19 Sep 2021, 03:43

TGAA wrote:
19 Sep 2021, 00:31

HWow… that was excellent messages to your psycho Uncle, but you better posted it on his page. Fandiya!!!!!

Post Reply