Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 7983
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 18 Sep 2021, 17:00
"ፌደራሊስ" ነኝ ይል የነበረውና የዲላ ዩኒቨርሲቱ የአንትሮፖሎጂ መምህር የነበረው ከወያኔ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ሲወጋ ተማረከ ።
==============
እራሱን ፌደራሊስት ሃይል ብሎ የሚጠራው ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቱ የአንትሮፖሎጂ መምህሩ አሰፋ ወዳጆ ተማረከ ።
ከአሁን በፊት ለጡት አባቱ የሆነው ለወያኔ በማገዝ ቆላ ተምቤን ላይ እዋጋለሁ ብሎ መማረኩ ይታወቃል ። ይህ በወያኔ ፍቅር የተለከፈው አሰፋ ወዳጆ፣ በድጋሚ በማይ ጠብሪ ግንባር በድጋሚ መማረኩ ተረጋግጧል ።
የአሁኑ መማረክ ደግሞ ለየት የሚያደርገው ከኋላው በኩል #ቂጡን በቀይ ጥይት ከተበሳለት በኋላ መሆኑ ነው ። በአሁን ሠዓት ለህክምና ጎንደር ሆሶፒታል የሚገኝ ሲሆን ቁስሉም ከበድ ያለ መሆኑን ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል ። አንዳድ ሰዎች ጦርነት ፣ መቀሌ እየሄዱ ረብጣ ገንዘብ እየተቀበሉ ምኒልክን መሳደብ መሰለው እንዴ ? እያሉ በአግራሞት እያዩት ይገኛሉ ።
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5623
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 18 Sep 2021, 21:02
The object of war is not to die for your country but to make the other [deleted] die for his.
George S. Patton
Instead of feeding this belly slave allowing him to die for his cause would have been Justice served to his own satisfaction.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14412
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 19 Sep 2021, 01:32
ከሚስቱ ተጣልቶ ወደ ትግራይ ጠፍቶ እንዳይሆን የኣንትሮፖሎጂ ( የጋብቻ ኣንትሮፖሎጂ ) ምርምር ሳያስፈልግ ኣይቀርም ።
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 19 Sep 2021, 01:44
Wait a minute - how come he was released during his first arrest and got a chance to go for a second time ? This raises eye borrow.