Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ለአሜሪካ ጥቅም የተጠፈጠፈው የአለም ስርዓት ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! ኢትዮጵያ አትምበረከክም!!

Post by Horus » 18 Sep 2021, 12:18

500 የተመድ ትራኮች የትግሬ ባንዳ ዉጊያ ማጓጓዣ ሆነዋል ።

አውሮፓ ከሩሲያ ጋር ቅንጅት እየፈጠሩ ነው ።

አሜሪካ ከቅርብ ምስራቅ እየወጣች ነው ።

ኢራና ሳዉዲ ቅንጅት እየሆኑ ነው ።

ሩሲያ የታሊባን መንግስት መርዳት ጀመረጭ

የምዕራብ ቅኝ ግዛት አፍሪካ ውስጥ ፍርክስክሱ እየወጣ ነው ።

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያቀዱት አላማ አይሳካም

የሚቀጥለው የአለም እርምጃ ያለም ፊናንስ ከዶላር ነጻ ማድረግ ነው።


Iran -Saudi Alliance


Last edited by Horus on 18 Sep 2021, 12:55, edited 3 times in total.



Post Reply