Page 1 of 1

በሱዳን የበጃ ሕዝብ ትግል

Posted: 18 Sep 2021, 11:49
by Horus
ኢትዮጵያዊያን እነዚህ የጥንታዊ ግብጽ ሕዝቦችን ትግል መደገፍ አለብን። ይህን ምታዩት የሳንጃ ዳንስ ሂድሃርብ አንዱ ትልቁ ባህላችን ነው ። የሃርብ ዳንስ ይባላል። ሃርብ ማለት ሳንጃ ማለት ሲሆን ሃርበኛ፣ አርበኛ ወይም ባለ ሳንጃ የሚለው ትልቁ የኢትዮጵያ ባህል ምንጭ ነው ። ይህ ባህል ያለው በብሌን ብቻ ሳይሆን ታች እስከ ጉራጌ ያለ ባህል ነው። የሱዳን በጃዎች የኛን ድጋፍ ይፈልጋሉ !!


Re: በሱዳን የበጃ ሕዝብ ትግል

Posted: 18 Sep 2021, 12:58
by Horus