Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 18 Sep 2021, 11:47
እኔን የሚገርመኝ ቴድሮስ አስፋውና ኤርምያስ ለገሰ መለኮታዊ/ሐይማኖታዊ ሐይል ያስፈልገናል የሚሉት ዘይቤ ነው፤ ጦርነቱ የጥቅም ሆኖ ሳለ ለምን ይቀልዳሉ?
አዲሱ ተረኞች ያለፉት ተረኞች ለጥቅማቸው የፈጠሩትን ቦታ ይዘውታል፣ እነዚህ ተረኞች ብዛት ስላላቸው ያለፉት ተረኞችን ለዘላለም ይቀብሯቸዋል፣
ለዚህ ነው ትሕነግ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን መክዳት የሚፈልጉት፣ ብዘ ትግሪያኖች ተጠቃሚ ስለነበሩ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እስከሞት እራሳቸውን ለመሰዋት ወስነዋል፤
አምሓራም ለመደራደርና ጥቅሙን ለማስጠበቅ ራሱን እንደ ተረኞቹ ማደራጀት ጀምሯል፣
የሕገ መንግሥቱ "ጠባቂዎች" አሁን ማን የበለጠ እንደሚጠቀም ያዩታል፣ ለነገሩ ያውቁታል።
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 18 Sep 2021, 14:46
Talking about ተረኞች?
ዓብይ አሕመድ ስለብልፅግና ፓርቲ ምናለ?
ብልጽግና ከአምሓራ መሀፀን አልተፈጠረም፣
የኦሮሞ ነው፤ አዲሳባ አረንጏዴ በአረንጏዴ ሆናለች አሉ!!
እንደኔ ክፋት የለውም፣ ??
Check the following Clip.