Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

ትሕነግ ለጥቅማቸው የፈጠሩትን ቦታ አዲሱ ተረኞች ይዘውታል፣ ብዘ ትግሪያኖች ተጠቃሚ ስለነበሩ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እስከሞት እራሳቸውን ለመሰዋት ወስነዋል፤

Post by Dawi » 18 Sep 2021, 11:47

እኔን የሚገርመኝ ቴድሮስ አስፋውና ኤርምያስ ለገሰ መለኮታዊ/ሐይማኖታዊ ሐይል ያስፈልገናል የሚሉት ዘይቤ ነው፤ ጦርነቱ የጥቅም ሆኖ ሳለ ለምን ይቀልዳሉ? :roll:

አዲሱ ተረኞች ያለፉት ተረኞች ለጥቅማቸው የፈጠሩትን ቦታ ይዘውታል፣ እነዚህ ተረኞች ብዛት ስላላቸው ያለፉት ተረኞችን ለዘላለም ይቀብሯቸዋል፣

ለዚህ ነው ትሕነግ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን መክዳት የሚፈልጉት፣ ብዘ ትግሪያኖች ተጠቃሚ ስለነበሩ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እስከሞት እራሳቸውን ለመሰዋት ወስነዋል፤

አምሓራም ለመደራደርና ጥቅሙን ለማስጠበቅ ራሱን እንደ ተረኞቹ ማደራጀት ጀምሯል፣

የሕገ መንግሥቱ "ጠባቂዎች" አሁን ማን የበለጠ እንደሚጠቀም ያዩታል፣ ለነገሩ ያውቁታል።


Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ትሕነግ ለጥቅማቸው የፈጠሩትን ቦታ አዲሱ ተረኞች ይዘውታል፣ ብዘ ትግሪያኖች ተጠቃሚ ስለነበሩ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እስከሞት እራሳቸውን ለመሰዋት ወስነዋል፤

Post by Dawi » 18 Sep 2021, 14:46

Talking about ተረኞች?

ዓብይ አሕመድ ስለብልፅግና ፓርቲ ምናለ?

ብልጽግና ከአምሓራ መሀፀን አልተፈጠረም፣

የኦሮሞ ነው፤ አዲሳባ አረንጏዴ በአረንጏዴ ሆናለች አሉ!! :lol: :lol:

እንደኔ ክፋት የለውም፣ ??

Check the following Clip.


Post Reply