Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4204
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እኔ የታዘብኩዋቸው በጣም አንገብጋቢ ናቸው የምላቸው

Post by Abaymado » 18 Sep 2021, 09:44

1 በጣም ግራ የገባኝ ነገር: ለምንድነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንደ ወያኔ ሽርጥ የሚያደርገው? ለምንስ የአማራ ልዩ ኃይል ጨርቅ መጠምጠም አስፈለገው? እነዚህ የራሳቸው ደንብ ልብስ አላቸው አይደል እንዴ? ለምንድነው እንደሽፍታ ስርዓት የሌለው አለባበስ የሚለብሱት? የወያኔ ፍቅር ነው ወይስ ምን?ይሄ አንድ ሊባል ይገባዋል::

2 ትግራይ ለመገንጠል ከኢትዮጵያ ጋር የሀብት ክፍፍል ማረግ አለብኝ አለች አሉ:: ከአየር መንገድ አይሮፕላኖች ተቆጥሮ የድርሻችን ይሰጠን ማለት ጀምረዋል:: ኢትይጵያን ማን ያስገድዳታል? ወያኔ የዘረፈው ንብረት ባጠቃላይ ተጠንቶ እንዲከፍሉ መጠየቅ አለባቸው:: የአባይ ፀሐዬ 70 ቢልዮን ስርቆትንም ጨምሮ ማለት ነው::

3 መንግስት ብዙ ቦታዎችን ተቆጣጠርን ብሎ በመንግስት ሚድያ ካወጀ ካለ በህዋላ ለምንድነው ወያኔ በቀን ልዩነት ያዘ የሚባለው? ለምሳሌ ሰቆጣን ተቆጣጠርን ለማለት የመንግስት ሰራዊት እንደሆነ ይነግሩናል: ሰቆጣ በውያኔ ሲያዝ ግን የአማራ ስህተት የሚሆንበት ምክንያት ምንድነው? ምንድነው ሰዎቹ አላማቸው? በጣም የጠበቀ መዋቅር የለም::

መንግስትም ሆነ የአማራ ልዩ ኃይል የሆነ ቦታ ከተቆጣጠረ የሆነ ኃይል እዛው መቀመጥ ይኖርበታል:: እንዳለ ጥርግርግ ብሎ ለቆ መውጣት የጤና አይደለም:: ውሃ ቅዳ ውሃ ቅዳ ነው የሚሆነው::

4 ዓለም ወያኔ የሚሰራውን እንዲያይ የአማራ ሕዝብ መራብ: መሰደድ እና መደፈር አለበት እንዴ? በግዜው መድረስ ሲቻል ወያኔም እንዳይወር ማረግ ሲቻል: ሆን ተብሎ አማራ ለጥቃት እንዲጋለጥ ተደርግዋል? ለምን በሰው ሕይወት መቀለድ አስፈለገ?

5 የአማራ ስም ሲነሳ የሚያቅበዘብዛቸው ሰዎች በጣም :እየተበራከተ ነው:: ድል ሲገኝ ሆይ ሆይ ይባልና አንድ ስህተት ሲፈጠር አማራ ላይ የሚነሳው የስድብ መዓት ለጉድ ነው:: ችግሩ ልክ እንደ አሜሪካ አማራ የሚያቃጥላቸው ሰዎች ስላሉ ነው:: አማራ ተዋጋ ሂድ ምናምን ተብሎ አይደለም የሚያደርገው:: የማንንም ፍላጎት አስፈፃሚ አይደለም:: አማራ ረጋ ብሎ አስቦ የሚጠቅመውን ብቻ ነው የሚያደርገው ::

እናም ዳር ሆናችሁ ዘራፍ ዘራፍ የምትሉ : ሄዳችሁ ለምን አትዋጉም?
Last edited by Abaymado on 18 Sep 2021, 10:24, edited 3 times in total.

euroland
Member+
Posts: 7900
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: እኔ የታዘብኩዋቸው በጣም አንገብጋቢ ናቸው የምላቸው

Post by euroland » 18 Sep 2021, 09:56

AgameLady aka AgameMado

ግን እኮ አንቺም ወያኔ ነሽ!

አስመሳይ።

Abaymado wrote:
18 Sep 2021, 09:44
1 በጣም ግራ የገባኝ ነገር: ለምንድነው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንደ ወያኔ ሽርጥ የሚያደርገው? ለምንስ የአማራ ልዩ ኃይል ጨርቅ መጠምጠም አስፈለገው? እነዚህ የራሳቸው ደንብ ልብስ አላቸው አይደል እንዴ? ለምንድነው እንደሽፍታ ስርዓት የሌለው አለባበስ የሚለብሱት? የወያኔ ፍቅር ነው ወይስ ምን?ይሄ አንድ ሊባል ይገባዋል::

2 ትግራይ ለመገንጠል ከኢትዮጵያ ጋር የሀብት ክፍፍል ማረግ አለብኝ አለች አሉ:: ከአየር መንገድ አይሮፕላኖች ተቆጥሮ የድርሻችን ይሰጠን ማለት ጀምረዋል:: ኢትይጵያን ማን ያስገድዳታል? ወያኔ የዘረፈው ንብረት ባጠቃላይ ተጠንቶ እንዲከፍሉ መጠየቅ አለባቸው:: የአባይ ፀሐዬ 70 ቢልዮን ስርቆትንም ጨምሮ ማለት ነው::

3 መንግስት ብዙ ቦታዎችን ተቆጣጠርን ብሎ በመንግስት ሚድያ ካወጀ ካለ በህዋላ ለምንድነው ወያኔ በቀን ልዩነት ያዘ የሚባለው? ለምሳሌ ሰቆጣን ተቆጣጠርን ለማለት የመንግስት ሰራዊት እንደሆነ ይነግሩናል: ሰቆጣ በውያኔ ሲያዝ ግን የአማራ ስህተት የሚሆንበት ምክንያት ምንድነው? ምንድነው ሰዎቹ አላማቸው? በጣም የጠበቀ መዋቅር የለም::

4 ዓለም ወያኔ የሚሰራውን እንዲያይ የአማራ ሕዝብ መራብ: መሰደድ እና መደፈር አለበት እንዴ? በግዜው መድረስ ሲቻል ወያኔም እንዳይወር ማረግ ሲቻል: ሆን ተብሎ አማራ ለጥቃት እንዲጋለጥ ተደርግዋል? ለምን በሰው ሕይወት መቀለድ አስፈለገ?

5 የአማራ ስም ሲነሳ የሚያቅበዘብዛቸው ሰዎች በጣም :እየተበራከተ ነው:: ድል ሲገኝ ሆይ ሆይ ይባልና አንድ ስህተት ሲፈጠር አማራ ላይ የሚነሳው የስድብ መዓት ለጉድ ነው:: ችግሩ ልክ እንደ አሜሪካ አማራ የሚያቃጥላቸው ሰዎች ስላሉ ነው:: አማራ ተዋጋ ሂድ ምናምን ተብሎ አይደለም የሚያደርገው:: የማንንም ፍላጎት አስፈፃሚ አይደለም:: አማራ ረጋ ብሎ አስቦ የሚጠቅመውን ብቻ ነው የሚያደርገው ::

እናም ዳር ሆናችሁ ዘራፍ ዘራፍ የምትሉ : ሄዳችሁ ለምን አትዋጉም?

Abaymado
Member
Posts: 4204
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: እኔ የታዘብኩዋቸው በጣም አንገብጋቢ ናቸው የምላቸው

Post by Abaymado » 18 Sep 2021, 10:11

የምግብ ዋጋ በአገሪቱ ውስጥ በጣም ጣራ እየነካ ነው:: ሽንኩርት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ አንድ ኪሎ በ 48 ብር እየተሸጠ ነው:: ምንድነው ችግሩ? የወሎ እና የጎንደር ጦርነት ነው?

መንግስት ሆን ብሎ አማራን የወያኔ ሰለባ አርጎ ዓለም እንዲያይ የሚየረገው ሥራ ሌላ ቀውስ ነው የሚያመጣው::የአማራ ገበሬ እንዳያመርት ማረጉ ብዙ መዘዝ አለው::

Post Reply