Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ETHIOPIA ዋ!

Post by Horus » 17 Sep 2021, 19:56

አሜሪካ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ያላት አላማ ከትግሬ ጋር እንዳልተያያዘ አለም ያውቀዋል ። አሜርካ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሃብት ለመቆጣጠርና ለመዝረፍ፣ ቀይ ባህርና ህንድ ውቅያኖስን ይዛ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ቱርክና ህንድ ከአካባባዊ ለማስወጣ ባለመችው ግብ ኢትዮጵያ ተላላኪ አሽከር እንደ ማትሆን ስላመኑ ነው። አፍሪካና ቅርብ ምስራቅ በአንድ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ደምሮ በግብጽ ፕሮክሲ አሸከርነት ጥቁር አፍሪካን ለመግዛት ያሰበ ነው ያሜርካ ቅዠት ።

ኢትዮጵያ ደግሞ ከዚህ የተሻለ እድል አጋጥሟት አያውቅም ። ልብ በሉ ! ኬኔዲ ለሃይለ ስላሴ ዲሲ አይደለም ኒው ዮርክ የከተማ ሰልፍ አድርገውላቸዋል ። ነገር ግን ወዳጅነት አይደለም፣ የአሽከርነት ጥያቄ ነበር። ዛሬ አቢይ አህመድ ስለፈለገ ወይ ስላልፈለገ አይደለም ። ስለትግሬ ወይ ስለ ሰው ምብት አይደለም ። ኢትዮጵያ እየገዘፈች ያለች አገር ስለሆነች ኢትዮጵያን አምበርክካ ግብጽን አለተፎካካሪ አፍሪካን እንድትጫን ነው ጨዋታው ። ይህን የማያውቅ አበሻ የለም ።

ትልቁ፣ ትልቁ ጥያቄ እኛ ይህን ወረራ እንዴ እንመልከተው ነው? እኔ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ በዲፕሎማሲ ጦርነት ደካማ፣ አጎንባሽ፣ አሽከር አገር ምንግዜም እንደ ተገፋ፣ እንደ ተረገጠ ይኖራል ። ይህ ደሞ በፍጹም የኢትዮጵያዊ ባህሪ አይደለም ። ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ከ1896 ወዲህ ከሰማይ የላከላት ጸጋ ነው ።

በዚህ የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ በኋላም ምናልባት በቀጥታ ያሜርካ ወረራ ምን ያክል ጠንካራ፣ ምን ያክል ብረት፤ ምን ያክል የጥቁር ዘር ነጻነት ምልክት እንደ ሆንን የምናረጋግጥበት ዘመን ተሰጥቶናል ።

አንድ ገናና፣ ህዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ሆነን ረሃብ፣ ወረራና ከበባ ሰብረን በዚያውም የአሜርካን ኢምፔሪያሊዝምን በአፍሪካ ምድር አሸንፈን ሁለተኛ የአፍሪካ ነጻነት ትግል መሪ መሆናችንን የምናረጋግጥበት አዲስ ሁለተኛ እድል ተከፍቶልናል፤ ልክ እነ ሚኒልክ ፣ እነ አባ መላ የመጀመሪያውን ያፍሪካ ነጻነት ትግል መሪ እንዲሆኑ ታድለው እንደ ነበረው !

ይህ ነው ዛሬ፣ ለዛሬ ትውልድ እግዚአብሄር የሰጠው የታላቅነት ጸጋ !! ይህን ጸጋ ነው ይህ ትውልድ በፍጹም ደስታና ጀግንነት ተቀብሎ ለዘመቻ መዝመም ያለበት!! ታላቅነት የሚወለደው ከፈተና እንጂ ከማጎንበስ ፣ከመንበርከክ አይደለም ። እኛ ብንፈልግ እንኳን አሜርካ ለማድረግ የወሰነው ከማድረግ በልመና አናስቆመውም ። በትግል ነው ከኢትዮጵያም ካፍሪካም የምናባርረው !

አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ እንዲል !!

ኢትዮጵያ ድል አድራጊ! ኢትዮጵያ አይነኬ፣ አይበገሬ !!!

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ETHIOPIA ዋ!

Post by gearhead » 17 Sep 2021, 20:08

ጉራጌ እንዲደድብ አታግለህም ቢሆን phd. ስጠው!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11694
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ETHIOPIA ዋ!

Post by Noble Amhara » 17 Sep 2021, 20:33

Tigrayan and Kunama Shankilas Exposed :mrgreen: :lol: :mrgreen:
Eden wrote:
17 Sep 2021, 20:22
Hurso = Horus
Horus wrote:
17 Sep 2021, 19:56

አሜሪካ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ያላት አላማ ከትግሬ ጋር እንዳልተያያዘ አለም ያውቀዋል ። አሜርካ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሃብት ለመቆጣጠርና ለመዝረፍ፣ ቀይ ባህርና ህንድ ውቅያኖስን ይዛ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ቱርክና ህንድ ከአካባባዊ ለማስወጣ ባለመችው ግብ ኢትዮጵያ ተላላኪ አሽከር እንደ ማትሆን ስላመኑ ነው። አፍሪካና ቅርብ ምስራቅ በአንድ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ደምሮ በግብጽ ፕሮክሲ አሸከርነት ጥቁር አፍሪካን ለመግዛት ያሰበ ነው ያሜርካ ቅዠት ።

ኢትዮጵያ ደግሞ ከዚህ የተሻለ እድል አጋጥሟት አያውቅም ። ልብ በሉ ! ኬኔዲ ለሃይለ ስላሴ ዲሲ አይደለም ኒው ዮርክ የከተማ ሰልፍ አድርገውላቸዋል ። ነገር ግን ወዳጅነት አይደለም፣ የአሽከርነት ጥያቄ ነበር። ዛሬ አቢይ አህመድ ስለፈለገ ወይ ስላልፈለገ አይደለም ። ስለትግሬ ወይ ስለ ሰው ምብት አይደለም ። ኢትዮጵያ እየገዘፈች ያለች አገር ስለሆነች ኢትዮጵያን አምበርክካ ግብጽን አለተፎካካሪ አፍሪካን እንድትጫን ነው ጨዋታው ። ይህን የማያውቅ አበሻ የለም ።

ትልቁ፣ ትልቁ ጥያቄ እኛ ይህን ወረራ እንዴ እንመልከተው ነው? እኔ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ በዲፕሎማሲ ጦርነት ደካማ፣ አጎንባሽ፣ አሽከር አገር ምንግዜም እንደ ተገፋ፣ እንደ ተረገጠ ይኖራል ። ይህ ደሞ በፍጹም የኢትዮጵያዊ ባህሪ አይደለም ። ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ከ1896 ወዲህ ከሰማይ የላከላት ጸጋ ነው ።

በዚህ የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ በኋላም ምናልባት በቀጥታ ያሜርካ ወረራ ምን ያክል ጠንካራ፣ ምን ያክል ብረት፤ ምን ያክል የጥቁር ዘር ነጻነት ምልክት እንደ ሆንን የምናረጋግጥበት ዘመን ተሰጥቶናል ።

አንድ ገናና፣ ህዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ሆነን ረሃብ፣ ወረራና ከበባ ሰብረን በዚያውም የአሜርካን ኢምፔሪያሊዝምን በአፍሪካ ምድር አሸንፈን ሁለተኛ የአፍሪካ ነጻነት ትግል መሪ መሆናችንን የምናረጋግጥበት አዲስ ሁለተኛ እድል ተከፍቶልናል፤ ልክ እነ ሚኒልክ ፣ እነ አባ መላ የመጀመሪያውን ያፍሪካ ነጻነት ትግል መሪ እንዲሆኑ ታድለው እንደ ነበረው !

ይህ ነው ዛሬ፣ ለዛሬ ትውልድ እግዚአብሄር የሰጠው የታላቅነት ጸጋ !! ይህን ጸጋ ነው ይህ ትውልድ በፍጹም ደስታና ጀግንነት ተቀብሎ ለዘመቻ መዝመም ያለበት!! ታላቅነት የሚወለደው ከፈተና እንጂ ከማጎንበስ ፣ከመንበርከክ አይደለም ። እኛ ብንፈልግ እንኳን አሜርካ ለማድረግ የወሰነው ከማድረግ በልመና አናስቆመውም ። በትግል ነው ከኢትዮጵያም ካፍሪካም የምናባርረው !

አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ እንዲል !!

ኢትዮጵያ ድል አድራጊ! ኢትዮጵያ አይነኬ፣ አይበገሬ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA ዋ!

Post by Horus » 17 Sep 2021, 22:31

ቆርፋዳ የትግሬ ባንዳ ሁላ ጦር አቁሞ ከትግሬ የሚወጣን ወታደር ይዘሃል ። ያንተም ዶፕ ሄድ ሁሉ በመላ የኢትዮጵያ በረሃዎች መከመሩን አትርሳ። ያ ነገ የሚደረግ ምርኮ ልውውጥ ነው ። ትልቁ ያንተ ድድብናና መጥፊያህ ገና ነው ። ኢትዮጵያ ካሻት 2 ሚልዮን ጦር ነገ ትመለምላልቸው ። በየቀኑ አዲስ የጦር አካዳሚ ነው ኢትዮጵያ የምትከፍተው ፣ አዋሽ ቢሾላ፣ ቡልቡላ፣ ጦላይ። ብላቴ፣ ብርሸለቆ፣ ሁሮስ ያምኮ የየክልሉን ስንቆጥር ነው። ያንተ መከራ ገና መጀመሩ ነው! በልክህ ቁምጣ ይሰፋልሃል!!

ቆሻሻ ዎያኔ 45 አመት ለፍቶ ሊያፈስ የሞከረውን የኢትዮያ አንድ ሕዝብነት፣ አንድ አገርነት፣ አንድ መንግስትነት፣ አንድ ሃይልነት ያ የሌባ ቡድን በተወገደ ባመቱ ኢትዮጵያ እንደ እሳተ ጎመራ ተመለሰች !! ዋ ለኢትዮጵያ ጠላቶች !!

TGAA
Member+
Posts: 5623
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ETHIOPIA ዋ!

Post by TGAA » 17 Sep 2021, 23:13

Do the dignified Ethiopians should put up the strow corpses of teenagers over the hills of wello, Goder of Amhara regions and Afar Valley to send home the message weyanes are being decimated before summer here in earnest. The sad part of this sordid politcs of weyannes is that the innocent Tigrian Mothers are candomined to suffer in silence 🔕 for the sake of the pig getachew and unless weyannes who spent their lives in brothel houses drinking 🍸 the night away. When said and done weyannes cannibalistic nature comes out in the most disgusting ways imaginable. 😤 Sad..indeed very sad.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHIOPIA ዋ!

Post by Horus » 18 Sep 2021, 00:52

Horus wrote:
17 Sep 2021, 19:56

አሜሪካ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ያላት አላማ ከትግሬ ጋር እንዳልተያያዘ አለም ያውቀዋል ። አሜርካ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሃብት ለመቆጣጠርና ለመዝረፍ፣ ቀይ ባህርና ህንድ ውቅያኖስን ይዛ ቻይና፣ ሩሲያ፣ ቱርክና ህንድ ከአካባባዊ ለማስወጣ ባለመችው ግብ ኢትዮጵያ ተላላኪ አሽከር እንደ ማትሆን ስላመኑ ነው። አፍሪካና ቅርብ ምስራቅ በአንድ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ደምሮ በግብጽ ፕሮክሲ አሸከርነት ጥቁር አፍሪካን ለመግዛት ያሰበ ነው ያሜርካ ቅዠት ።

ኢትዮጵያ ደግሞ ከዚህ የተሻለ እድል አጋጥሟት አያውቅም ። ልብ በሉ ! ኬኔዲ ለሃይለ ስላሴ ዲሲ አይደለም ኒው ዮርክ የከተማ ሰልፍ አድርገውላቸዋል ። ነገር ግን ወዳጅነት አይደለም፣ የአሽከርነት ጥያቄ ነበር። ዛሬ አቢይ አህመድ ስለፈለገ ወይ ስላልፈለገ አይደለም ። ስለትግሬ ወይ ስለ ሰው ምብት አይደለም ። ኢትዮጵያ እየገዘፈች ያለች አገር ስለሆነች ኢትዮጵያን አምበርክካ ግብጽን አለተፎካካሪ አፍሪካን እንድትጫን ነው ጨዋታው ። ይህን የማያውቅ አበሻ የለም ።

ትልቁ፣ ትልቁ ጥያቄ እኛ ይህን ወረራ እንዴ እንመልከተው ነው? እኔ ሺ ግዜ ብዬዋለሁ በዲፕሎማሲ ጦርነት ደካማ፣ አጎንባሽ፣ አሽከር አገር ምንግዜም እንደ ተገፋ፣ እንደ ተረገጠ ይኖራል ። ይህ ደሞ በፍጹም የኢትዮጵያዊ ባህሪ አይደለም ። ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ከ1896 ወዲህ ከሰማይ የላከላት ጸጋ ነው ።

በዚህ የኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ በኋላም ምናልባት በቀጥታ ያሜርካ ወረራ ምን ያክል ጠንካራ፣ ምን ያክል ብረት፤ ምን ያክል የጥቁር ዘር ነጻነት ምልክት እንደ ሆንን የምናረጋግጥበት ዘመን ተሰጥቶናል ።

አንድ ገናና፣ ህዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ሆነን ረሃብ፣ ወረራና ከበባ ሰብረን በዚያውም የአሜርካን ኢምፔሪያሊዝምን በአፍሪካ ምድር አሸንፈን ሁለተኛ የአፍሪካ ነጻነት ትግል መሪ መሆናችንን የምናረጋግጥበት አዲስ ሁለተኛ እድል ተከፍቶልናል፤ ልክ እነ ሚኒልክ ፣ እነ አባ መላ የመጀመሪያውን ያፍሪካ ነጻነት ትግል መሪ እንዲሆኑ ታድለው እንደ ነበረው !

ይህ ነው ዛሬ፣ ለዛሬ ትውልድ እግዚአብሄር የሰጠው የታላቅነት ጸጋ !! ይህን ጸጋ ነው ይህ ትውልድ በፍጹም ደስታና ጀግንነት ተቀብሎ ለዘመቻ መዝመም ያለበት!! ታላቅነት የሚወለደው ከፈተና እንጂ ከማጎንበስ ፣ከመንበርከክ አይደለም ። እኛ ብንፈልግ እንኳን አሜርካ ለማድረግ የወሰነው ከማድረግ በልመና አናስቆመውም ። በትግል ነው ከኢትዮጵያም ካፍሪካም የምናባርረው !

አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ እንዲል !!

ኢትዮጵያ ድል አድራጊ! ኢትዮጵያ አይነኬ፣ አይበገሬ !!!
የቴዲ አፍሮ ፍሬዎች ከያስተሰርያል ተጸንሶ በጥቁር ሰው በቅሎና አድጎ በመስቀል አደባባይ ከተሸኘው በኋል በሁሮስ የጦር አካዳሚ የጦር ጄኔራሎች ጉድ ያሳባለው ይህ ትውልድ፣ ይህ ትውልድ የዚያ ትውልድ ተረካቢ ምንኛ አስገራሚ ክስተት ነው!! እጹብ ድንቅ !! የኢትዮጵያ ወጣት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሁርሶ የጦር አደባባይ !! ዬቦ ኤቦ :!: :!:

Selam/
Senior Member
Posts: 11789
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA ዋ!

Post by Selam/ » 18 Sep 2021, 01:12

Mujahideen Yaballo aka Somalilander - You have a very impressive portfolio of POWs. “ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት” እንዲሉ፤ ሊጥ እየሰረቅህ ነው ይህን ሁሉ ሰራዊት የምትመግበው ወይስ እግራቸውን መጋጥ ጀመርክ? KIFFU!
yaballo wrote:
17 Sep 2021, 20:22

Post Reply