Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ዳዊ (Dawi) ገቢ ወይስ ወጪ ሆነ እንበል?

Post by AbebeB » 16 Sep 2021, 18:33

ያውጣን ያውጣን!
  • የዘልማድ ጋዜጠኞች ብለን የEthio 360 በቀቀኖቹን የምንተቻቸው ከሀሰት የራቀ ስላለመሆኑ ማስረጃ እነሆ! በኦሮሞና ትግራዋይ (ብሄሮችን በመጥላት) የተጠመዱ ቡትቶች አማሮችና ውህዶች ደጋግመው ስለ ብሔሮች ያላቸውን ጭፍን ጥላቻ ሊያስቡበት ይገባል፡፡
  • ኤርሚያስና ሀብታሙ አማራ ከሚለው ራሣቸውን ወጪ አድርገው ውህድ ወደሚለው ስለመግባታቸው የቅርብ ጊዜው ንግግራቸው ያሣብቀ ነበር፡፡/list]
    • ሀብታሙ አመለጠ መሰለኝ፡፡ ኤርሚያስም ገቢ ሊሆን ተቃረበ ማለት ነው፡፡
    • ቡትቶች አማሮች ከጅምላ (ብሄር/ብሔራዊ) ጥላቻ መራቅን ጊዜው ያስገድዳቸዋል፡፡
    • አሁንም ማንነት ያሌላቸው ማንነት ያለንን ሲቃወሙ ዝም አንልም፡፡