Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሚካኤልም እምቢ አለ ወይስ እምብ አለ?

Post by AbebeB » 16 Sep 2021, 16:48

ከጎጃም የሚካኤልን ታቦት ይዘው ወደ ወሎ የዘመቱት ፎጤ ሁሉም ተማረኩ ተባለ እኮ! ጎጄስ በመልካም እጅ ነው የገባው፡፡ ትግራዋይ እንደ አማራ ጨካኝ የምርኮ አራጅ አይደለም፡፡

ግን የገረመኝ ሚካል ለምን ቸል አላቸው የሚለው ነው? ሚካልኤም እምቢ አለ ማለት ነው? ዱሮስ የአማራ ደብተራ ዲያቆን ዲያብሎስ በሠይጣን ድግምታቸው እየኖሩ ሚካል ሊተባበራቸው አይችልም እኮ!

እምቢ አለ ሣይሆን እምብ አለ ነው ይኸ!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ሚካኤልም እምቢ አለ ወይስ እምብ አለ?

Post by Tadiyalehu » 17 Sep 2021, 14:54

እነኝህ የክርስትና አሰዳቢ መተተኞች!!!
ለስሙ ክብር ይሁን! ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ የእግዚአብሄር መላዕክት አለቃ ነው። ክፉና ሴረኞችን ያጋልጣል እንጂ አይራዳቸውም።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ሚካኤልም እምቢ አለ ወይስ እምብ አለ?

Post by AbebeB » 17 Sep 2021, 23:48

Tadiyalehu wrote:
17 Sep 2021, 14:54
እነኝህ የክርስትና አሰዳቢ መተተኞች!!!
ለስሙ ክብር ይሁን! ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ የእግዚአብሄር መላዕክት አለቃ ነው። ክፉና ሴረኞችን ያጋልጣል እንጂ አይራዳቸውም።
ደግሞ ዛሬ ኤርሚያስ ለገሠም አጋለጣቸው እኮ፡፡ ዲያቆን ዲያብሎስ ቄስ ኦርቶዶክስን እግ/ር ሊረዳ እንደማይችል ወጋ አደረጋቸው፡፡
ዲያቆኑ ሀብታሙም ጸበል እምብ ብሎት እያመለጠ ነው፡፡ ሠይጣን የራሱን ይቆጥባል እንጂ እንደማይለቀው ይህ ግልጽ ያደርገዋል፡፡

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ሚካኤልም እምቢ አለ ወይስ እምብ አለ?

Post by Tadiyalehu » 18 Sep 2021, 05:27

AbebeB wrote:
17 Sep 2021, 23:48
Tadiyalehu wrote:
17 Sep 2021, 14:54
እነኝህ የክርስትና አሰዳቢ መተተኞች!!!
ለስሙ ክብር ይሁን! ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ የእግዚአብሄር መላዕክት አለቃ ነው። ክፉና ሴረኞችን ያጋልጣል እንጂ አይራዳቸውም።
ደግሞ ዛሬ ኤርሚያስ ለገሠም አጋለጣቸው እኮ፡፡ ዲያቆን ዲያብሎስ ቄስ ኦርቶዶክስን እግ/ር ሊረዳ እንደማይችል ወጋ አደረጋቸው፡፡
ዲያቆኑ ሀብታሙም ጸበል እምብ ብሎት እያመለጠ ነው፡፡ ሠይጣን የራሱን ይቆጥባል እንጂ እንደማይለቀው ይህ ግልጽ ያደርገዋል፡፡

ትክክል ነው። ፈጣሪ ከመሰሪዎች ጋር አይተባበርም። እግዚአብሔር እውነት ነው። እውነት ያለበት ቦታ የሱ ኃይል ይኖራል።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ሚካኤልም እምቢ አለ ወይስ እምብ አለ?

Post by AbebeB » 18 Sep 2021, 11:22

Tadiyalehu wrote:
18 Sep 2021, 05:27
AbebeB wrote:
17 Sep 2021, 23:48
Tadiyalehu wrote:
17 Sep 2021, 14:54
እነኝህ የክርስትና አሰዳቢ መተተኞች!!!
ለስሙ ክብር ይሁን! ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ የእግዚአብሄር መላዕክት አለቃ ነው። ክፉና ሴረኞችን ያጋልጣል እንጂ አይራዳቸውም።
ደግሞ ዛሬ ኤርሚያስ ለገሠም አጋለጣቸው እኮ፡፡ ዲያቆን ዲያብሎስ ቄስ ኦርቶዶክስን እግ/ር ሊረዳ እንደማይችል ወጋ አደረጋቸው፡፡
ዲያቆኑ ሀብታሙም ጸበል እምብ ብሎት እያመለጠ ነው፡፡ ሠይጣን የራሱን ይቆጥባል እንጂ እንደማይለቀው ይህ ግልጽ ያደርገዋል፡፡

ትክክል ነው። ፈጣሪ ከመሰሪዎች ጋር አይተባበርም። እግዚአብሔር እውነት ነው። እውነት ያለበት ቦታ የሱ ኃይል ይኖራል።
ጨለማም በዚያ አይኖርም፡፡ ስለዚህ አማራ ተደብቆ መተት ሊሠራ አይችልም፡፡
እውነትን ስለአወቅህና የእውነትን አምላክ የምታመልክ ስለመሰለኝ አመሰግናለሁ፡፡

Can you please send me manual on how to read your name?

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ሚካኤልም እምቢ አለ ወይስ እምብ አለ?

Post by Tadiyalehu » 18 Sep 2021, 13:43

AbebeB

ታድያለሁ: አበራ: $$$: ቀዲዳ: ኦዳ : አምቢሶ : ጂሎ : ቡኮ : ገልሞ : ኢሉ : ኤለሞ ! ... እባላለሁ።
አባቴ እስከ 10 ቅድም አያቶቼ ነው ያስጠናን!
$$$ ለፕራይቬሲ ሲባል የዘለልኩት የመጀመርያው አያቴ ሥም ነው።

Post Reply