Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33235
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ዛሬ በቡልቡላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለተመራቂ ወታደሮች ያደረጉት ንግግር!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 16 Sep 2021, 09:34

Natnael Mekonnen
S1phooted ·
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ዛሬ በቡልቡላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለተመራቂ ወታደሮች ያደረጉት ንግግር ...‼️
"ወድቃችሁ ስለምታቆሙን
ሙታችሁ ስለምታኖሩን
ስግብግብነት እና ሌብነት በነገሱበት ዘመን ራሳችሁን አሳልፋችሁ ስለምትሰጡ
ሆዳሞች ከድሀ ሲቆርሱ በበረሀ በረሀብና ጥም የሁላችንም ደጀን ስለምትሆኑ
እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነው ባዩ በበዛበት ሀገሬ ካንቺ በፊት እኛን ያስቀድመን ስላላችሁ
በጎጥ እና በመንደር ከፋፍለው ሊያባሉን ሲተጉ በኢትዮጵያዊነት ተሰባስባችሁ በአንድ ሰንደቅ አላማ ስር አንዲት እናታችሁን ስለምትጠብቁ
ሀገራችንን እና ህዝባችንን ከነፍሳችሁ አስበልጣችሁ ስለወደዳችሁ
እናመሰግናችኋለን እናከብራችኋለን!''
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን!!!!!