የዓለም መጨረሻ ለመቅረቡ ከዚህ ሌላ ምንም ምልክት የለም:: በምርጫ 97 ቅንጅት በጠራው ሠልፍ ላለመገኘት ፈርቶ ደብረዘይት(ቢሾፍቱ) የተደበቀ ሰውዬ አሁን ወታደሮችን ማስመረቅ ሲጀምር የዓለም መጨረሻ ዘመን ላይ መድረሳችንን ያመለክታል::
የቡልቡላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዛሬ በውትድርና ያሰለጠናቸውን ወታደሮች ብርሃኑ ነጋ በተገኘበት አስመርቋል።
-
- Senior Member
- Posts: 12605
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Senior Member
- Posts: 12605
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና : ብርሃኑ ነጋ አዲሱ የመከላከያ ሚኒስቴር ሆኖ ተሾመ
ደብተራው ዳንኤል ክብረት (ጋንኤል ክስረት) የመከላከያ ምክትል ሚኒስቴር ሆኖ ተሹሟል
-
- Senior Member
- Posts: 12605
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና ብርሃኑ ነጋ አዲሱ የመከላከያ ሚኒስቴር ሆኖ ተሾመ
EVERYTHING TO THE WAR FRONT ! ሁሉን ነገር ወደ ጦር ግንባር!