Page 1 of 1

ነውረኛው እና ስስታሙ ሃይሌ ገብረሥላሴ ለተፈናቃይ ወሎዬዎች 4 ብር ከ 50 ሳንቲም እርዳታ ሰጠ

Posted: 16 Sep 2021, 08:52
by Thomas H
ሃይሌ ገብረሥላሴ የረዳው ገንዝብ ለእያንዳንዱ 551ሺ ለተፈናቀሉት ወሎዬዎች በቀጥታ ቢከፋፈል እንኳን እያንዳንዱ ተፈናቃይ አራት ብር ከሃምሳ ሶስት ሳንቲም ነው የሚደርሰው፡፡ 2,500,000÷551,000
=4.5372050817 ፡፡ አራት ብር ከሃምሳ ሶስት ሳንቲም ለተፈናቃዩ ወሎዬ ምን ይገዛበታል ?




Re: ነውረኛው እና ስስታሙ ሃይሌ ገብረሥላሴ ለተፈናቃይ ወሎዬዎች 4 ብር ከ 50 ሳንቲም እርዳታ ሰጠ

Posted: 16 Sep 2021, 13:21
by Thomas H