Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ቋንቋ የወለዳል: ያድጋል: ይሞታል :: ግን አይሸጥም አይገዛምም:: እንስሳ ነው ያስተማሩትን ቋንቋ የሚለማመድ::

Post by Jirta » 16 Sep 2021, 02:44

ተሰርቆ በግድ ከተጫነብህ የሰው ሀገር ላታን ይልቅ ወደህ ፈቅደህ የምትናገረ እንግሊዝኛ በኢትዮጵያ በቁጥር የተሻለ ተናጋሪ አለው:: አማርኛ ደግሞ አሜሪካም ድረስ ኦፊሴል የስራ ቋንቋ ነው:: ጋልኛ አፍ ያሰፋል:: አስተሳሰብ ያጠባል:: ለወያኔም ተላላኪ ነው የሚያደርግህ:: የሀገርህን ፊደል ጠልተህ ታሪኳን ክደህ ኢትዮጵያ ላይ የቅኝ ግዛት ቋንቋ መጫን አትችልም:: ይህ በኢትዮጵያ ምድር የማይታሰብ ነው:: 60 አመት አይደለም 1060 አመት ብትሸፍት የሚመጣ ለውጥ የለም::
ቋንቋ ይወለዳል : ያድጋል ይሞታል ይህ ሳይንሳዊ ሂደት ነው:: ግን ቋንቋ እንደሸቀጥ አይገዛም:: ለጅሎች ግን ስለማያስቡ ሸጡላቸው:: እነርሱም ከየት እንኳን እንደተገዛ ሳጠይቁ ተቀበሉት:: ጅል ነህ የምልህ ለዚህ ነው::
አማርኛ የአማራ ቋንቋ መስሎህ እንደጠላችሁት ትናገራላችሁ:: እማርኛ ግን የኢይትዮጵያ እንጅ የአማራ ቋንቋ አይደለም:: ከሳባ ቋንቋ አድጎ ወደግእዝ ተቀይሮ ከዚያም አማርኛ ተብሎ ካንተ ደረሰ:: ነገ ደግሞ አማርኛ ወይ አድጎ ወይ ደግሞሞቶ ሌላ ቋንቋ ይወለዳል:: ሂደት እንዲህ ነ::
ኦሮምኛ የስራ ቋንቋ እንዲሆን መጀመሪያ ኦሮሞ ስራ ይቻል:: አንድን መሬት ዘጠኝ ጊዜ እየሸጡ ጠጅ መጠታ ስራ ረይድለም:: መሬት ለመሻሻጥ ቋንቋ አያስፈልገውም::ይህ ከከንቲባ እስከ ገበሬ የስራ እቅዳችሁ ይሄ ነው::

ታዲያ ይህን ስንል ደግሞ የኦሮሞ ቋንቋ ነው እንዳትል:: ኦሮሞበዚህ ሂደት ውስጥ ኢትዮያ ውስጥ አልነበረም::ኦሮሞ ጎበዝ ነጋዴ ቢሆን ደግሞ ፊደልን የሚገዛው ከኢትዮጵያ ነበር:: ባህር ተሻግሮ አገር አቋርጦ ሰምቶት እይቶት የማያውቀውን ገዝቶ መጣ:: ክሳራው ከትውልዱ ላይ ታዬ:: ትምህትርት ቤቱን ሆስፒታሉን ፋብሪካውን የሚያወድ ትውልድ ፈጠረ:: ዳቦቤት አቃጥሎ ዳቦ የሚጠይቅ ፍብሪካ አቃጥሎ ስራ የሚፈልግ ትልድ ቁቤ አፈራልህ::